Kishore Kumar Hits

Rahel Getu - Kisto lyrics

Artist: Rahel Getu

album: Etemete


ክስቶ ክስቶ ክስቶ ይሁን በለኛ
ክስቶ ክስቶ ክስቶ በክስታንኛ
ክስቶ ክስቶ ክስቶ ይሁን በለኛ
ክስቶ ክስቶ ክስቶ በክስታንኛ
ያገርኛ ማይ የእግዜር ኬር ይሁን
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
ካደቀቀኝ ፍቅሩ የእሱ እስከምሆን
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
ከእጄ ከእግሬ ገብቶ እረፍት አጣሁ እኔ
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
ታታሪ ነው ፍቅሩም እንደሱ ክስታኔ
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
የሀገር ባይ ማረኝ ጉራጌ
ሴራ ጠራው መዳን ፈልጌ
ፍቅርህ ሰላም በላ ለኔ ይምጣ
ያንተ ልሁን አንተን አልጣ
የሀገር ባይ ማረኝ ጉራጌ
ሴራ ጠራው መዳን ፈልጌ
ፍቅርህ ሰላም በላ ለኔ ይምጣ
ያንተ ልሁን አንተን አልጣ
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
ይሁን ይሁን ይሁን
ይሁን ይሁን ይሁን
ክስቶ ክስቶ ክስቶ ይሁን በለኛ
ክስቶ ክስቶ ክስቶ በክስታንኛ
ክስቶ ክስቶ ክስቶ ይሁን በለኛ
ክስቶ ክስቶ ክስቶ በክስታንኛ
ምንኮም ነሽ አይለኝም ሆኜ ምርኮኛው
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
እደጄ እንዳልለው በክስታንኛው
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
የኔስ እሱን ማፍቀር ቸገረ ለወሬ
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
እኔባ ባረጎ የምንትብታ ወሬ
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
ማለስ ማለስ ቦታ ለሰው
ፍቅሩን ይስጠኝ ከምከሰው
የጉራጌ የሶዶ ባይ
እንደ መልኩ ፍቅሩም ገዳይ
ማለስ ማለስ ቦታ ለሰው
ፍቅሩን ይስጠኝ ከምከሰው
የጉራጌ የሶዶ ባይ
እንደ መልኩ ፍቅሩም ገዳይ
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን ይሁን በሀገር
ይሁን ይሁን ይሁን
ይሁን ይሁን ይሁን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists