Kishore Kumar Hits

Rahel Getu - Lene Kaleh lyrics

Artist: Rahel Getu

album: Etemete


ለኔ ካለው ለኔ ካለው ብቻ እጄን ሰጥቻለሁ
ለኔ ካለው ለኔ ካለው ብዬ አንዴ ገብቻለሁ

ብሎ ተማሪ ከነብስያሽ ጥሪ የልጅነት ዋዜማ
ያለ አበርቺ እድል አግኝቼ በተሰጠኝ ዜማ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር እያልኩ አስተውዬ
ፍቅር ፍቅር ላዚም አንተን አንተን ብቻዬን
የነብሴን ሲቃ ልቃኘው በቃ
ልቃኝ ልቃኝ አሁን
ላዚመው ሲቃዬን ያውጣልኝ ስቃዬን
ልቃኝ ልቃኝ አሁን
ሂድ ከዜመኛ ልቤ ሁን ጓደኛ
ቻው ቻው ... ቻው ቻው በቃ
ቻው ቻው ... ቻው እዛው በቃ
ቻው ቻው ... ቻው ቻው በቃ
ቻው ቻው ... ቻው እዛው በቃ

እውነት እውነቱ አለማዊ ፍትሁን
የመክሊት አጠፋ ተፅናንቼ
በአዛኝ ወቃሼ በደል እና ተስፋ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር እያልኩ አስተውዬ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር አንተን አንተን ብቻዬን
የነብሴን ሲቃ ልቃኘው በቃ
ልቃኝ ልቃኝ አሁን
ላዚመው ሲቃዬን ያውጣልኝ ስቃዬን
ልቃኝ ልቃኝ አሁን
ሂድ ከዜመኛ ልቤ ሁን ጓደኛ
ቻው ቻው ... ቻው ቻው በቃ
ቻው ቻው ... ቻው እዛው በቃ
ቻው ቻው ... ቻው ቻው በቃ
ቻው ቻው ... ቻው እዛው በቃ

ለኔ ካለው ለኔ ካለው ብቻ እጄን ሰጥቻለሁ
ለኔ ካለው ለኔ ካለው ብዪ አንዴ ገብቻለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists