Kishore Kumar Hits

Jano Band - Wey Zendro lyrics

Artist: Jano Band

album: Lerasih New


ፍቅር አይኔን ጋርዶ ልቤን ደፍኖ
ብዬ ነበር በአንደበቴ ድሮ
ይኸው ዛሬ መውደዴ የአፌን ቆጥሮ
ጉድ አረገኝ በሰው ወይ ዘንድሮ
ያጣጣልኩት ፍቅር ካገኘኝ አባሮ
አሁን እኔ ምን እላለው
ከአፌ ጥሬ ጠግቤያለው
ፎክሬ ተረትቻለው
በለፈለፍኩ ጠፍቻለው
አሁን እኔ ምን እላለው
ከአፌ ጥሬ ጠግቤያለው
ፎክሬ ተረትቻለው
በለፈለፍኩ ጠፍቻለው
የልቧን በር ወለል አርጋልኝ ከፍታ
የፍቅር ያለህ የምትል ውብ ሞልታ
ልቤ ለሷ ሳያደላልኝ ቀርቶ
ላያገኛት በሰው ሰው ተረቶ
አለሁ ከስቃዬ ሳይሞላልኝ ዛሬ
አሁን እኔ ምን እላለው
ከአፌ ጥሬ ጠግቤያለው
ፎክሬ ተረትቻለው
በለፈለፍኩ ጠፍቻለው
አሁን እኔ ምን እላለው
ከአፌ ጥሬ ጠግቤያለው
ፎክሬ ተረትቻለው
በለፈለፍኩ ጠፍቻለው
አሁን እኔ ምን እላለው
ከአፌ ጥሬ ጠግቤያለው
ፎክሬ ተረትቻለው
በለፈለፍኩ ጠፍቻለው
አሁን እኔ ምን እላለው
ከአፌ ጥሬ ጠግቤያለው
ፎክሬ ተረትቻለው
በለፈለፍኩ ጠፍቻለው
ወይ ዘንድሮ!
አሁን እኔ ምን እላለው
ከአፌ ጥሬ ጠግቤያለው
ፎክሬ ተረትቻለው
በለፈለፍኩ ጠፍቻለው
አሁን እኔ ምን እላለው
ከአፌ ጥሬ ጠግቤያለው
ፎክሬ ተረትቻለው
በለፈለፍኩ ጠፍቻለው
አሁን እኔ ምን እላለው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists