Kishore Kumar Hits

Jano Band - Tiz Alegn lyrics

Artist: Jano Band

album: Lerasih New


አጉል ለምዶ ውሎ ከሙቀቷ
ፍቅር ፈሶ ከነፃነት ቤቷ

በደግነት ልቤ ወስዳ ረታ
በምን ይርሳት ታስሮ በትዝታ
ትዝ አለኝ!
ናፈቀኝ!
ጣፋጭ ፍቅሯ ለዛዋ እየታየኝ
ጨዋታዋ መውደዷ ወሰደኝ

ትዝ አለኝ!
ናፈቀኝ!
የሷ ነው የሷ ነው ፍቅሯ
ያስቀረው ልቤን ከሀገሯ
የሷ ነው የሷ ነው ፍቅሯ
ደግነቷ

ፀሀይ ፍቅሯ ከምስራቅ ተሰቅሎ
ልቤ ከሷ በሀሳብ ተሳስሮ
ፈገግታዋ እርቆ ከዓይኔ
ይባክናል በትዝታ ልቤ
ትዝ አለኝ!
ናፈቀኝ!
የሷ ነው የሷ ነው ፍቅሯ
ያስቀረው ልቤን ከሀገሯ
የሷ ነው የሷ ነው ፍቅሯ
ደግነቷ

ትዝ አለኝ!
ናፈቀኝ!
የሷ ነው የሷ ነው ፍቅሯ
ያስቀረው ልቤን ከሀገሯ
የሷ ነው የሷ ነው ፍቅሯ
ደግነቷ
የሷ ነው የሷ ነው ፍቅሯ
ያስቀረው ልቤን ከሀገሯ
የሷ ነው የሷ ነው ፍቅሯ
ደግነቷ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists