Kishore Kumar Hits

Jano Band - Hager Alegn lyrics

Artist: Jano Band

album: Lerasih New


ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ጥበብ ያገኘሁ ከአበው ገበታ
የተማርኩ ነኝ በነ የኔታ
ሃገር አለኝ ታሪክ አለኝ ጥበብ አለኝ
ማኅሌት ቆሜ ቅኔ ስቀኝ
ሰሜ አይፈታ ወርቄ አይገኝ
ሃገር አለኝ ታሪክ አለኝ ጥበብ አለኝ
የአልማዙን መምጫ ሳይመረምረው
ባገኘው ማጌጥ ልቤም አያምረው
ሃገር አለኝ ታሪክ አለኝ ጥበብ አለኝ
የራሴን ወስዶ ለኔው ሊሰጠኝ
ባሳየኝ እንቁ ማን ሊለውጠኝ
ሃገር አለኝ ታሪክ አለኝ ጥበብ አለኝ
ጃኖ ለባሹ ኩሩ አባቴ
ፍቅር አውራሿ ደጓ እናቴ
አስተምረውኝ ግብረገብነት
ላጉል መሰልጠን አልሰጥ ልቤን
ሀገር አለኝ
ታሪክ አለኝ
ጥበብ አለኝ
ሀገር አለኝ
ታሪክ አለኝ
ጥበብ አለኝ
ሀገር አለኝ
ታሪክ አለኝ
ጥበብ አለኝ
ሀገር አለኝ
ታሪክ አለኝ
ጥበብ አለኝ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ካሳነሰኝ እኔን በኔ
ጥንቅር ይበል ስልጣኔ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ያልሆነውን ልሁን ያለ
የሰው ወዳጅ የእጁን ጣለ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ካሳነሰኝ እኔን በኔ
ጥንቅር ይበል ስልጣኔ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ያልሆነውን ልሁን ያለ
የሰው ወዳጅ የእጁን ጣለ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
በእንቁጣጣሽ በሆያሆዬ
በትዝታ በአንቺሆዬ
በባቲ አልስቅ በአምባሰል
ዘመናዊ ለመምሰል
በእንቁጣጣሽ በሆያሆዬ
በትዝታ በአንቺሆዬ
በባቲ አልስቅ በአምባሰል
ዘመናዊ ለመምሰል
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ካሳነሰኝ እኔን በኔ
ጥንቅር ይበል ስልጣኔ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ያልሆነውን ልሁን ያለ
የሰው ወዳጅ የእጁን ጣለ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ካሳነሰኝ እኔን በኔ
ጥንቅር ይበል ስልጣኔ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ
በእንቁጣጣሽ በሆያሆዬ
በትዝታ በአንቺሆዬ
በባቲ አልስቅ በአምባሰል
ዘመናዊ ለመምሰል
በእንቁጣጣሽ በሆያሆዬ
በትዝታ በአንቺሆዬ
በባቲ አልስቅ በአምባሰል
ዘመናዊ ለመምሰል
ተው ተው
ተው ተመለስ በሉት ያንን ባላደራ
ተው ተመለስ በሉት ያንን ባላደራ
የአባቶቹን ጥበብ ይመርምር በተራ
ኦኦኦኦኦኦኦ
ኦኦኦኦኦኦኦ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists