Kishore Kumar Hits

Jano Band - Adagn lyrics

Artist: Jano Band

album: Lerasih New


በላ ልበልሀ በሸንጎ ልረታ
መወደድ ዋስ ሁኖ አንተን ሲያበረታ
ቆሜ ለክርክር ሳይህ ስርበተበት
ምናለ በፍቅር ነገን ብታይበት
በላ ልበልሀ በሸንጎ ልረታ
መወደድ ዋስ ሁኖ አንተን ሲያበረታ
ቆሜ ለክርክር ሳይህ ስርበተበት
ምናለ በፍቅር ነገን ብታይበት
የፍቅርህ ረመጥ ውስጤን እያመሰው
ደህና ነች ይለኛል ላይን እያየ ሰው
እጄን ሰጠሁ አዳኝ ገዳይ ሁነህ አዳኝ
አታዝንልኝም ዎይ ላጣሁት ሰው አዳኝ
በላ ልበልሀ በሸንጎ ልረታ
መወደድ ዋስ ሁኖ አንተን ሲያበረታ
ቆሜ ለክርክር ሳይህ ስርበተበት
ምናለ በፍቅር ነገን ብታይበት
ልማድ እንደሌለው አታርገው መውደዴን
ባንተ ስደናገር ስቻለሁ መንገዴን
በሄድክበት ሂጄ ውዬ በየቦታው
ሆኛለሁ ቅጠሉን ንፋስ ያንገላታው
ህስት ላይ ግዳይ መጣሉንም ላይተው
ስትራብ አድነህ ልቤን አተጎትተው
አትፍጠን ይህ አለም ተዎው መቀነቴን
ፍቅርህን ደግፎ ይዞታል ያንጀቴን
ህስት ላይ ግዳይ መጣሉንም ላይተው
ስትራብ አድነህ ልቤን አተጎትተው
አትፍጠን ይህ አለም ተዎው መቀነቴን
ፍቅርህን ደግፎ ይዞታል ያንጀቴን
ኦ...

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists