Kishore Kumar Hits

Jano Band - Kenat Wediya lyrics

Artist: Jano Band

album: Lerasih New


ምን አለኝ ከእናት ወድያ እኔ
ህይወቴን ምሰጥላት
በፍቅሬስ መች ጨክኜ ካካሌ ስነጠላት
ብጓዝም ለነሱ ብዪ
ልቋደስ እንጀራ አብስዪ
ስወጣ ፈርተው ለነብሴ
ና ካሉኝ እሺ ነው መልሴ
ምን አለኝ ከእናት ወድያ እኔ
ህይወቴን ብምሰጥላት
በፍቅርሽ መች ጨክኜ ካካሌ ስነጠላት
ብጓዝም ለነሱ ብዪ
ልቋደስ እንጀራ አብስዪ
ስወጣ ፈርተው ለነብሴ
ና ካሉኝ እሺ ነው መልሴ
ብጓዝም ለነሱ ብዪ
ልቋደስ እንጀራ አብስዪ
ስወጣ ፈርተው ለነብሴ
ና ካሉኝ እሺ ነው መልሴ
በፍቅር የሚወደኝ ስጋደም እያለኝስጋ ደም
(ኧረ እኔ ሆ)
ርቄ ከሚያርቀኝ ከባዳ ምን አልኝ ከባዳ
(ኧረ እኔ ሆ)
ጎረቤት ያሳደገኝ ወጣት ነኝ በአገሬ ቀጭ አለኝ
(ኧረ እኔ ሆ)
አይዞህ ማሙሽ እያለ አጉርሶ ከ እንጎቻው ያጠበኝ ከወንዙ
ምን አለኝ ታድያ ከፍቅር ወድያ
ምን አለኝ ታድያ ከ እምዪ ወድያ
ከአገር ሰው ጨዋታ
ከእናት ፊት ፈገግታ
በዚህ አለም ምንሊገኝ
ከቶ ደስ የሚያሰኝ
ምን አለኝ ከእናት ወድያ እኔ
ህይወቴን ምሰጥላት
በፍቅሬስ መች ጨክኜ ካካሌ ስነጠላት
ብጓዝም ለነሱ ብዪ
ልቋደስ እንጀራ አብስዪ
ስወጣ ፈርተው ለነብሴ
ና ካሉኝ እሺ ነው መልሴ
በስሜት መታለሌ ሲጎዳኝ ኧረ እኔ ሲጎዳኝ
(ኧረ እኔ ሆ)
መከራው ምክር ሰጥቶ በኑሮ ጥፋቴን አስረዳኝ
(ኧረ እኔ ሆ)
ያሉኝን አልሰማ ስል ተቀጣው ኧረ እኔ ተቀጣው
(ኧረ እኔ ሆ)
ያኔ አርቄ ባስብ ከቤቴ ምን አጣው ከቤቴ
(ኧረ እኔ ሆ)
ምን አለኝ ታድያ ከፍቅር ወድያ
ምን አለኝ ታድያ ከ እምዪ ወድያ
ከአገር ሰው ጨዋታ
ከእናት ፊት ፈገግታ
በዚህ አለም ምንሊገኝ
ከቶ ደስ የሚያሰኝ
ከቶ ደስ የሚያሰኝ
ደስ ደስ
የሚያሰኝ
ዪ ደስ
የሚያሰኝ
ደስ ደስ
የሚያሰኝ
ከቶ ደስ
የሚያሰኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists