Kishore Kumar Hits

Jano Band - Darign (Bonus Track) lyrics

Artist: Jano Band

album: Lerasih New


ኳይኝ ዳሪኝ ሸንኮሬ
ዳሪኝ ዳሪኝ ሸንኮሬ
ኳይኝ ዳሪኝ ሸንኮሬ
ጉብል ስው አየሁ ዛሬ
ተይ ምነው ተይ ምነው
ተይ ምነው
የዘመኔን ልማድ ፋሽን ስልጣኔ
ኩራቴን አስጥሎ አሄ
በዓይን በጥርሱ ነው የወሰደው ልቤን
ከዓካሌ ነጥሎ አሄ
እሱ ነው በመውደድ ያስቀረኝ ከመንገድ
የባት የደረቱ አይጣል ነው ውበቱ
አምጡልኝ ልላመድ ያን ጀግና ወንዳወንድ
ጀግናዬ ጀግናዬ
ኳይኝ ዳሪኝ ሸንኮሬ
ኳይኝ ዳሪኝ ሸንኮሬ
ዳሪኝ ዳሪኝ ሸንኮሬ
ጉብል ስው አየሁ ዛሬ
ተይ ምነው ተይ ምነው
ተይ ምነው
የውዳሴውን ቃል የፍቅሩን ዝማሬ
ቅኝቱን ስሰማ አሄ
ደማቅ ያልኩት ሀገር ጭር አለብኝ ፍዝዝ
አስጠላኝ ከተማው አሄ
እሱ ነው በመውደድ ያስቀረኝ ከመንገድ
የባት የደረቱ አይጣል ነው ውበቱ
አምጡልኝ ልላመድ ያን ጀግና ወንዳወንድ
ጀግናዬ ጀግናዬ
አሆሆ አሄሄ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists