Kishore Kumar Hits

Jano - Irasen lyrics

Artist: Jano

album: Ertale


እራሴን አልዋሽም አልክደውም ምዬ
ሌሎችን አልመስልም እኔነቴን ጥዬ
ሌሎችን አልመስልም እኔነቴን ጥዬ
ፈጣሪ ሲፈጥረኝ በርሱ እኔን መስሎ
አንተን መሳይ የለም በዚህች ዓለም ብሎ
አንተን መሳይ የለም በዚህች ዓለም ብሎ
ከውስጤ የማይወጣ
የኔነት ዘር ዘርቷል
እያበበ እንዲኖር
እውነት አስቀምጧል
እውነት አስቀምጧል
ለምን ብዬ እራሴን
ልዋሽ ደግሞ ልርሳ
ልሽሽ እንጂ አላመልጥ
ከህሊና ወቀሳ
ከህሊና ወቀሳ
የገዛ አዕምሮዬ
ከሳሽ ዳኛ ሆኖ
ሞግቶ ሲረታኝ
ለእምነት ወግኖ
በፀፀት ስቀጣ
ረፋፍዶብኝ ኋላ
አስታራቂ አይገኝ
ከራሴ ህሊና
እራሴን አልዋሽም አልክደውም ምዬ
ሌሎችን አልመስልም እኔነቴን ጥዬ
ሌሎችን አልመስልም እኔነቴን ጥዬ
ፈጣሪ ሲፈጥረኝ በርሱ እኔን መስሎ
አንተን መሳይ የለም በዚህች ዓለም ብሎ
አንተን መሳይ የለም በዚህች ዓለም ብሎ
ከውስጤ የማይወጣ
የኔነት ዘር ዘርቷል
እያበበ እንዲኖር
እውነት አስቀምጧል
እውነት አስቀምጧል
ለምን ብዬ እራሴን
ልዋሽ ደግሞ ልርሳ
ልሽሽ እንጂ አላመልጥ
ከህሊና ወቀሳ
ከህሊና ወቀሳ
የገዛ አዕምሮዬ
ከሳሽ ዳኛ ሆኖ
ሞግቶ ሲረታኝ
ለእምነት ወግኖ
በፀፀት ስቀጣ
ረፋፍዶብኝ ኋላ
አስታራቂ አይገኝ
ከራሴ ህሊና

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists