Kishore Kumar Hits

Jano - Gude lyrics

Artist: Jano

album: Ertale


ፀባይ እና መልክን አብዝቶ የሰጠሽ
አንቺ'ኮ ድንቅ ነሽ ከሴት የተለየሽ
ቁመናሽ ያማረ ሞገስ የለበሰ
ፈገግታሽ ፀሃይ ነው ሁሉን አዳረሰ
ፀባይ እና መልክን አብዝቶ የሰጠሽ (አሄ)
አንቺ'ኮ ድንቅ ነሽ ከሴት የተለየሽ (አሄ)
ቁመናሽ ያማረ ሞገስ የለበሰ (አሄ)
ፈገግታሽ ፀሃይ ነው ሁሉን አዳረሰ (አሄ)
ኦህህ ሆሆሆሆ ኦህህ ሆሆሆሆ
ኦህህ ሆ ሆሆሆ ኦህህ ሆ ሆሆሆ
ኧረ እኔስ ለየልኝ ባ'ንቺ ተውጫለሁ
በፍቅርሽ ማዕበል ሁሌ እናወጣለሁ
አንቺ ልጅ እ'ባክሽ መላ ፍጠሪልኝ
እብድ ነው እያለ ሰው ተሳለቀብኝ
ፀባይ እና መልክን አብዝቶ የሰጠሽ
አንቺ'ኮ ድንቅ ነሽ ከሴት የተለየሽ
ቁመናሽ ያማረ ሞገስ የለበሰ
ፈገግታሽ ፀሃይ ነው ሁሉን አዳረሰ
ፀባይ እና መልክን አብዝቶ የሰጠሽ (አሄ)
አንቺ'ኮ ድንቅ ነሽ ከሴት የተለየሽ (አሄ)
ቁመናሽ ያማረ ሞገስ የለበሰ (አሄ)
ፈገግታሽ ፀሃይ ነው ሁሉን አዳረሰ (አሄ)
ኦህህ ሆሆሆሆ ኦህህ ሆሆሆሆ
ኦህህ ሆሆሆሆ ኦህህ ሆሆሆሆ
ኧረ እኔስ ለየልኝ ባ'ንቺ ተውጫለሁ
በፍቅርሽ ማዕበል ሁሌ እናወጣለሁ
አንቺ ልጅ እ'ባክሽ መላ ፍጠሪልኝ
እብድ ነው እያለ ሰው ተሳለቀብኝ
አህ ሄይ አህ ሄይ ጉዴ... አህ ሄይ ጉዴ
አህ ሄይ አህ ሄይ ጉዴ... አህ ሄይ ጉዴ
አህ ሄይ አህ ሄይ ጉዴ... አህ ሄይ ጉዴ
አህ ሄይ አህ ሄይ ጉዴ... አህ ሄይ ጉዴ
አህ ሄይ አህ ሄይ ጉዴ... አህ ሄይ ጉዴ
አህ ሄይ አህ ሄይ ጉዴ... አህ ሄይ ጉዴ
አህ ሄይ አህ ሄይ ጉዴ... አህ ሄይ ጉዴ
አህ ሄይ አህ ሄይ ጉዴ... አህ ሄይ ጉዴ
የወላይታ ቆንጆ
የደቡቧ ቆንጆ
የወላይታ ቆንጆ
የደቡቧ ቆንጆ
አህ ሄይ አህ ሄይ ጉዴ
አህ ሄይ አህ ሄይ ጉዴ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists