Kishore Kumar Hits

Jano - Mariye lyrics

Artist: Jano

album: Ertale


ማርዬ የማር እሸት ማር ወለላ
ያለኔ ማን ሊመኘው ያንቺን ገላ
ማርዬ የማር እሸት ማር ወለላ
ያለኔ ማን ሊመኘው ያንቺን ገላ
ለሚያማልለው (ማርዬ)
ለገላሽ ታሞ (ማርዬ)
ድም ድም ይላል (ማርዬ)
ልቤ እንደ አታሞ
መገን የጎጃም (ማርዬ)
መገን የጎንደር (ማርዬ)
ባንዘልቅ እንኳን (ማርዬ)
አብረን እንደር
ለሚያማልለው (ማርዬ)
ለገላሽ ታሞ (ማርዬ)
ድም ድም ይላል (ማርዬ)
ልቤ እንደ አታሞ
መገን የጎጃም (ማርዬ)
መገን የጎንደር (ማርዬ)
ባንዘልቅ እንኳን (ማርዬ)
አብረን እንደር
ጥርስሽ ከማን ሳቀ የተቸመቸመው
ዓይንሽ ማንን አየ የተስለመለመው
ሰው እየፈራሁኝ ድብቅ መውደዴን
አይቆጨኝ መስሎሻል አይበላው ሆድ ሆዴን
አይቆጨኝ መስሎሻል አይበላው ሆድ ሆዴን
እንዲያው ማር እሸቴ
እንዲያው ማር እሸቴ
መጓጓቴ አከሳኝ አንቺን ስል ማምሸቴ
እንዲያው ማሬ ማሬ
እንዲያው ማሬ ማሬ
አሳጣኝ ጤናዬን አንቺን ስል ማደሬ
እንዲያው ማር እሸቴ
እንዲያው ማር እሸቴ
መጓጓቴ አከሳኝ አንቺን ስል ማምሸቴ
እንዲያው ማሬ ማሬ
እንዲያው ማሬ ማሬ
አሳጣኝ ጤናዬን አንቺን ስል ማደሬ
ማርዬ የማር እሸት ማር ወለላ
ያለኔ ማን ሊመኘው ያንቺን ገላ
ማርዬ የማር እሸት ማር ወለላ
ያለኔ ማን ሊመኘው ያንቺን ገላ
ለሚያማልለው (ማርዬ)
ለገላሽ ታሞ (ማርዬ)
ድም ድም ይላል (ማርዬ)
ልቤ እንደ አታሞ
መገን የጎጃም (ማርዬ)
መገን የጎንደር (ማርዬ)
ባንዘልቅ እንኳን (ማርዬ)
አብረን እንደር
ለሚያማልለው (ማርዬ)
ለገላሽ ታሞ (ማርዬ)
ድም ድም ይላል (ማርዬ)
ልቤ እንደ አታሞ
መገን የጎጃም (ማርዬ)
መገን የጎንደር (ማርዬ)
ባንዘልቅ እንኳን (ማርዬ)
አብረን እንደር
ጥርስሽ ከማን ሳቀ የተቸመቸመው
ዓይንሽ ማንን አየ የተስለመለመው
ሰው እየፈራሁኝ ድብቅ መውደዴን
አይቆጨኝ መስሎሻል አይበላው ሆድ ሆዴን
አይቆጨኝ መስሎሻል አይበላው ሆድ ሆዴን
እንዲያው ማር እሸቴ
እንዲያው ማር እሸቴ
መጓጓቴ አከሳኝ አንቺን ስል ማምሸቴ
እንዲያው ማሬ ማሬ
እንዲያው ማሬ ማሬ
አሳጣኝ ጤናዬን አንቺን ስል ማደሬ
እንዲያው ማር እሸቴ
እንዲያው ማር እሸቴ
መጓጓቴ አከሳኝ አንቺን ስል ማምሸቴ
እንዲያው ማሬ ማሬ
እንዲያው ማሬ ማሬ
አሳጣኝ ጤናዬን አንቺን ስል ማደሬ
አሀሀሀሀ አሀሀሀሀ አሀሀሀሀ
ኦኦኦኦኦሆሆ
እእእእህ
አሀሀሀ አሀሀሀ አሀሀሀ
እ...

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists