Kishore Kumar Hits

Jano - Zore lyrics

Artist: Jano

album: Ertale


መሄድ መሄድ አይሰለቸኝ
መፈለጉ አይታክተኝ
አንዱን ጥዬ አንዱን ላንሳ
ትላትናን ባሁን ልርሳ
ከስህተቴ እማራለሁ
በመኖሬ ብዙ እውቃለሁ
ሩጥ ሳያልፍ ቀኔ ባክኖ
እንዳይሆን ሆኖ
ኦኦ በመንገዴ
ኦኦ በመሄዴ
ኦኦ እደርሳለሁ
ኦኦ በእድሌመሄድ መሄድ አይሰለቸኝ
መፈለጉ አይታክተኝ
አንዱን ጥዬ አንዱን ላንሳ
ትላትናን ባሁን ልርሳ
ከስህተቴ እማራለሁ
በመኖሬ ብዙ እውቃለሁ
ሩጥ ሳያልፍ ቀኔ ባክኖ
እንዳይሆን ሆኖ
ኦኦ በመንገዴ
ኦኦ በመሄዴ
ኦኦ እደርሳለሁ
ኦኦ በእድሌ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists