Kishore Kumar Hits

Jano - Tazebkut lyrics

Artist: Jano

album: Ertale


እምም... አዬዬ...
እምም... አዬዬ...
ተነስ ይብቃኝ ልቤ
ተናድኩ የሰው ክቤ
ከራስ የነጠለኝ
ወርደቴ አቃጠለኝ
እኔ እሞታለሁ ለሃገሬ
እኔ እሞታለሁ ለሃገሬ
እኔ እሞታለሁ ለሃገሬ
እኔ እሞታለሁ ለሃገሬ
ጥራኝ የሃገሬ ሰው
እንባዬን ደባብሰው
ሰው መሆን አማረኝ
ውርደቴ አማረረኝ
እኔ እሞታለሁ ለሃገሬ
እኔ እሞታለሁ ለሃገሬ
እኔ እሞታለሁ ለሃገሬ
እኔ እሞታለሁ ለሃገሬ
ኦ ከቤቴ አውጥቶኝ የሩቁ ፍቅሬ
ኦ በደመና ውስጥ ብሄድ በርሬ
ኦ ስደርስም የለ የጠበኩት
ኦ ሲዖል ነው ለካ ገነት ያልኩት
በፊት ሳላውቅ የካብኩት
ዛሬ አይቶ ሲንቀኝ
ሳላውቅ የኔው ማንነት
ዞሮ ለኔው ናፈቀኝ
ለፍተው እየደከሙ
ሰርተው ውጤቱ ውርደት
በቃ ከዚህ በኋላ
እርሜ ነው ለኔ ስደት
ኦኦኦ...
ተነስ ይብቃኝ ልቤ
ተናድኩ የሰው ክቤ
ከራስ የነጠለኝ
ወርደቴ አቃጠለኝ
እኔ እሞታለሁ ለሃገሬ
እኔ እሞታለሁ ለሃገሬ
እኔ እሞታለሁ ለሃገሬ
እኔ እሞታለሁ ለሃገሬ
ኦ ስጋዬን ሳሸሽ ከሀገሬ አሞራ
ኦ መንፈሴን በላው የውጪው ቁራ
ኦ ኩራቴ ጠፋ በዛ ማፈሬ
ኦ ኖሬ አላርቅም ሞቴን ከአፈሬ
ልቤ ተፅናና
ሀገር ውድ ናትና
ልቤ ተፅናና
ሀገር ፍቅር ናትና
ልቤ ተፅናና
ሀገር ውድ ናትና
ልቤ ተፅናና
ሀገር ፍቅር ናትና

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists