Kishore Kumar Hits

Jano - Anchi Hegere lyrics

Artist: Jano

album: Ertale


በመስከረም በጠራው ሰማይ ስር
በውብ ጎጆ በአረንጓዴው ምድር
ለዘመናት ለኖረች ሃገሬ
ለኢትዮጵያ ልቀኝ በዝማሬ
በመስከረም በጠራው ሰማይ ስር
በውብ ጎጆ በአረንጓዴው ምድር
ለዘመናት ለኖረች ሃገሬ
ለኢትዮጵያ ልቀኝ በዝማሬ
አንቺ ሃገሬ
ያለሽን የማትነፍጊ
ክብሬ ነሽ እና ማዕረጌ
ኮራሁ በእቅፍሽ አድጌ
አንቺ ሃገሬ
አይቀር ሁሉ ነገር ዘሞ
ትቆሚያለሽ እንደቀድሞ
ታሪክሽ ራሱን ደግሞ
አንቺ ሃገሬ
ነሽ የቃልኪዳኑ ምድር
መገኛ ነሽ ለሰው ዘር
አቻ የሌለሽ ወደር
አንቺ ሃገሬ
በቀደምቱ እየኮራን
መልካም ፍሬን እየዘራን
ታሪክሽን እንደግማለን
ከምስራቅም ከምዕራብ
ከመሃል ከተማ
ከሰሜንም ከደቡብም
አንድነት ይሰማ
ከምስራቅም ከምዕራብ
ከመሃል ከተማ
ከሰሜንም ከደቡብም
አንድነት ይሰማ
አንቺ ሃገሬ
ያለሽን የማትነፍጊ
ክብሬ ነሽ እና ማዕረጌ
ኮራሁ በእቅፍሽ አድጌ
አንቺ ሃገሬ
አይቀር ሁሉ ነገር ዘሞ
ትኖሪያለሽ እንደቀድሞ
ታሪክሽ ራሱን ደግሞ
አንቺ ሃገሬ
ነሽ የቃልኪዳኑ ምድር
መገኛ ነሽ ለሰው ዘር
አቻ የሌለሽ ወደር
አንቺ ሃገሬ
በቀደምቱ እየኮራን
መልካም ፍሬን እየዘራን
ታሪክሽን እንደግማለን
ጎራው ና
ጎራው ና
ጎራው ና
ጎራው ና
ጎራው ና

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists