Kishore Kumar Hits

Haleluya Tekletsadik - Sew Endalwedede lyrics

Artist: Haleluya Tekletsadik

album: Tewedaj, Vol. 1


እህ እስኪ ይግባኝ ልጠይቅ
እህ ህሊናህ ቢፈርደኝ
እ ሰው እንዳልወደደ
እህ ተኝቼ ሲበርደኝ
እ የአካላቴ ገላ
እህ ሽታ አለው ትዝታ
ወዝህ አርፎበት እርምክን ይዞ እንደምትለብሰው ኩታ

አሆየው ፍቅር የእግር እሳት የሆነበት ማነው
ሌትም ፊቱን እያዞረ በብዙ ያመነው
አይለየው ብርሀን ከደመና ቀንን ከጨለማ
ልክ እንደኔ ፈቅዶ ያዘነ አቤት ሚሰማ
እእእ እእእ
አቤት የሚሰማ
እ እ እ እ
እ እስኪ ይግባኝ ልጠይቅ
እህ ህሊናህ ቢፈርደኝ
እ ሰው እንዳልወደደ
እህ ተኝቼ ሲበርደኝ
እ የአካላቴ ገላ
እህ ሽታ አለው ትዝታ
ወዝህ አርፎበት እርምክን ይዞ እንደምትለብሰው ኩታ

አሆየው እንደምን ላስተውል ሲጋርደው አይኔን
አልተው ብየ እቀጣለሁኝ ያለኝን አመሌን
አንጀቴን አኝኮ እየበላው ወዳጅ ቢለምነኝ
ሳልጠረጥር እቀበላለሁ እኔ ሁሌም ያው ነኝ
እእእ እእእ
እኔ ሁሌም ያው ነኝ
እ እ እ
እ እ እ

ኣኣ አፍቅሬ ነበረ
አፍቅሬ በእድሌ አጣሁ ከክንዴ
ኣኣ ላላገኝህ አንድ ቀን አንድ ቀን መላም የለኝ ሆዴ
ወይ ጉዴ ወይ ጉዴ ወይ ጉዴ
እ እ እ
እ እ እ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists