Kishore Kumar Hits

Haleluya Tekletsadik - Lene Mihon lyrics

Artist: Haleluya Tekletsadik

album: Tewedaj, Vol. 1


እሳት የለበሰ ልቤን ተሸክሜ ልቤን
ልቤን
ከአንተ እስር ልፈታ ኧረ በምን አቅሜ
በምን በምን
እኔ ምን አውቄው ጭራሽ ህመሜን
ሰው ነግሮኝ ነው እንጂ ስጥል አለሜን
(አለሜን)
እሳት የለበሰ ልቤን ተሸክሜ ልቤን
ልቤን
ከአንተ እስር ልፈታ ኧረ በምን አቅሜ
በምን በምን
ልወቅስህ አልከጅልም አንተ ምን ባጠፋህ
ልቤን እንካ አልኩ እንጂ ልትወስደው መች ለፋህ
እኔው እኔው ያንተ አፍቃሪ
ነጋ መሸ ነጋ ስምክን ጠሪ
እኔው እኔው የፈቀድኩህ
ቀድሞ ቀድሞ ድሮ በህልሜ ያቀፍኩህ
እኔው እኔው ያንተ አፍቃሪ
ነጋ መሸ ነጋ ስምክን ጠሪ
እኔው እኔው የፈቀድኩህ
ቀድሞ ቀድሞ ድሮ በህልሜ ያቀፍኩህ
እኔው እኔው ያንተ አፍቃሪ
ለኔ የሚሆን እንዲያው ጥቂት
ልብህ ቢፈተሽ አያጣ እዝነት
ያለፈው ይለፍ በል ተወው ይቅር
ሳለህ አልጣህ መተህ አትቅር
ይቅር ይቅር
መተህ አትቅ
እሳት የለበሰ ልቤን ተሸክሜ ልቤን
ልቤን
ከአንተ እስር ልፈታ ኧረ በምን አቅሜ
በምን በምን
ሀገሩ ተሻለኝ ቢሰማኝም በክፉ
ቢያንስ ካንተ በላይ ስሜ ውሏል ካፉ
እኔው እኔው ያንተ አፍቃሪ
ነጋ መሸ ነጋ ስምክን ጠሪ
እኔው እኔው የፈቀድኩህ
ቀድሞ ቀድሞ ድሮ በህልሜ ያቀፍኩህ
እናና እናና ናናናና እናና ናናናና
የኔ አለም ቶሎ ና
እናና እናና ናናናና እናና ናናናና
አንተ የኔ ቃና
እኔው እኔው ያንተ አፍቃሪ
ነጋ መሸ ነጋ ስምክን ጠሪ
እኔው እኔው የፈቀድኩህ
ቀድሞ ቀድሞ ድሮ በህልሜ ያቀፍኩህ
ለኔ የሚሆን እንዲያው ጥቂት
ልብህ ቢፈተሽ አያጣ እዝነት
ያለፈው ይለፍ በል ተወው ይቅር
ሳለህ አልጣህ መተህ አትቅር
ለኔ የሚሆን እንዲያው ጥቂት
ልብህ ቢፈተሽ አያጣ እዝነት
ያለፈው ይለፍ በል ተወው ይቅር
ሳለህ አልጣህ መተህ አትቅር
ለኔ የሚሆን እንዲያው ጥቂት
ልብህ ቢፈተሽ አያጣ እዝነት
ያለፈው ይለፍ በል ተወው ይቅር
ሳለህ አልጣህ መተህ አትቅር
ለኔ የሚሆን እንዲያው ጥቂት
ልብህ ቢፈተሽ አያጣ እዝነት
ያለፈው ይለፍ በል ተወው ይቅር
ሳለህ አልጣህ መተህ አትቅር
ለኔ የሚሆን እንዲያው ጥቂት
ልብህ ቢፈተሽ አያጣ እዝነት
ያለፈው ይለፍ በል ተወው ይቅር
ሳለህ አልጣህ መተህ አትቅር

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists