Kishore Kumar Hits

Haleluya Tekletsadik - Fqr Temaqi lyrics

Artist: Haleluya Tekletsadik

album: Tewedaj, Vol. 1


ደስታው ልዩ ነው የኔ ዓለሜ ሀሴቱ ብዙ

አይገልፅም በቃላት የደስ ደሱ
ሸጋ ነው የኔ ዓለም ዳር ውበት
እንደኔ የተሽሞነሞነች የታደለች ማናት (አይ)
ሌላ ነው ኧረ ስንቱን ላውራ
አቀበጠኝ እንደ ልጅነቴ ስሜን እየጠራ (አይ)
ውብ አለም እያለ እጄን እየሳመ
የልቤን ትርታ እተረጎመ
እያሽሞነሞነ ሳቄን እየጫረ
እያቆላመጠ ልቤን አቀለጠ (አይ)
ነገረ ስራው ሁሉ ሸጋ ፍቅር ጠማቂ

ዓይኔን እያየ ትርታዬን የልብ አዋቂ

ልዩ ነው ከቃላት የባሰ

ጣዕሙ ሀሴቱ ጥፍጥናው አንጀቴን እያራሰ (አይ)
ዓለም ነው ሰላሙ የበዛ
ታድዬ ደስታውንም አየው የፍቅርን ጣዕም ለዛ (አይ)
ውብ አለም እያለ እጄን እየሳመ
የልቤን ትርታ እተረጎመ
እያሽሞነሞነ ሳቄን እየጫረ
እያቆላመጠ ልቤን አቀለጠ (አይ)
ደስታው ልዩ ነው የኔ ዓለሜ ሀሴቱ ብዙ

አይገልፅም በቃላት የደስ ደሱ
ነገረ ስራው ሁሉ ሸጋ ፍቅር ጠማቂ
ዓይኔን እያየ ትርታዬን የልብ አዋቂ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists