Kishore Kumar Hits

Haleluya Tekletsadik - Mnnew lyrics

Artist: Haleluya Tekletsadik

album: Tewedaj, Vol. 1


የወንዜን እንጂ ከቶ አልነካም እኔስ የሌላ
አለብኝ ቃልኪዳን ከራሴ ጋር ጥሬ ልበላ
የላቤን እንጂ ከቶ አልነካም እኔስ የሌላ
ባለ ብርቱ ቃል ነኝ ባለ ኪዳን ባለ መሃላ
አዎ ጣረች ለፋች ብለው
አዎ ስለምን ያሙኛል
አዎ በርትተው ካልሰሩ
አዎ የልብ የት ይገኛል
ምነው ለፍቶ በማደግ
ምነው እኔ እንደው የማምነው
ምነው አንዳንዶች በነገር
ምነው ባይነካኩኝ ምነው
አዎ አዎ አዎ
ምነው ምነው ምነው
አይ አይ አይ አይ አይ አይ
ር ር ር ር ር ር ር ሪ
የሰውን ለሰው ካልተውኩት ንቄ
ችዬ አልነሳም ወኔ ሰንቄ
ካሰላሰሉት የሌለን ክፋት
መች ይታለፋል የወሬ እንቅፋት
የወንዜን እንጂ ከቶ አልነካም እኔስ የሌላ
አለብኝ ቃልኪዳን ከራሴ ጋር ጥሬ ልበላ
የላቤን እንጂ ከቶ አልነካም እኔስ የሌላ
ባለ ብርቱ ቃል ነኝ ባለ ኪዳን ባለ መሃላ
አዎ ምነው እጄን
አዎ አልሰጥም ለማጣት
አዎ አላርፍም ህወቴን
አዎ ነፃ ሳላወጣት
ምነው ካደረጉኝ ወዲያ
ምነው የእውቀቴ ባለቤት
ምነው እንዴት እጦራለሁ
ምነው በእናት በአባቴ ቤት
አዎ አዎ አዎ
ምነው ምነው ምነው
አይ አይ አይ አይ አይ አይ
ር ር ር ር ር ር ር ሪ
በሌላ ሰው ማግኘት ሳልቀና
የኔን ኑሮ እኔው ላቃና
ልለፋ ልደክም ሳልፈልግ ፋታ
የጣርኩበት ህልሜ እንዲፈታ
ሰነፍ አርፎ ቁጭ ብሎ ዘየረ ዘየረ
ጎበዝ ሰርቶ እራሱን ቀየረ

እየሰራው እስቲ ልበርታ
ቶሎ እንድደርስ ካሰብኩት ቦታ
ዛሬን ጥሬ ጥሩ ላድርገው
እንዲያምርለኝ ቀኔ የነገው
እየሰራው እስቲ ልበርታ
ቶሎ እንድደርስ ካሰብኩት ቦታ
ዛሬን ጥሬ ጥሩ ላድርገው
እንዲያምርለኝ ቀኔ የነገው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists