Kishore Kumar Hits

Haleluya Tekletsadik - Welela lyrics

Artist: Haleluya Tekletsadik

album: Tewedaj, Vol. 1


የሸገር ልጅ ነኝ የአዲስአበባ
ገጥሞኝ አስመራ የሚያስገባ
ባየር ተጉዤ ስደርስ እዛው
ቆንጆ በፍቅር ልቤን ገዛው
ፀአዳ ምድር ውብ ከተማ
ሆኖ ልቤን የሚስማማ
አየሁ ያደለው ድንቅ ውበት
እንደማር ጣፍጭ አንደበት
አየሁ ያደለው ድንቅ ውበት
እንደማር ጣፍጭ አንደበት
አየሁ ያደለው ድንቅ ውበት
ወለላ ወለላ ወለላዬ
ካይኔ አልፈህ በበቃህ ለገላዬ
ወለላ ወለላ ወለላዬ
ካይኔ አልፈህ በበቃህ ለገላዬ
ወለላ ወለላ ወለላዬ
እቅፌ ላስገባ በመላዬ
ወለላ ወለላ ወለላዬ
እቅፌ ላስገባ በመላዬ
የሸገር ልጅ ነኝ የአዲስአበባ
ገጥሞኝ አስመራ የሚያስገባ
ባየር ተጉዤ ስደርስ እዛው
ቆንጆ በፍቅር ልቤን ገዛው
ስትኮላተፍ በፈገግታ
ፊቅር ይፈልቃል ከጨዋታህ
ገርሞኛል እኔስ ያንተ ማማር
አፍህ ስጣፍጥ ልክ እንደ ማር
ወለላ ወለላ ወለላዬ
ልበልህ የወይን ዘለላዬ
ወለላ ወለላ ወለላዬ
ሁንልኝ የፍቅር ከለላዬ
ወለላ ወለላ ወለላዬ
ሁንልኝ የፍቅር ከለላዬ
ምፅዋ ከረን ሳመራ
ልቤን ጥዬ ነው አስመራ
ዞሬ ስመለስ ካለበት
ጨምሮ ቆየኝ በውበት
ፍቅር ያነግሣል ባገሩ
አምሮ የዚ ልጅ ነገሩ
ጊዜዬ ደርሶ ተለየሁ
የቅፌን በሩቅ እያየሁ
ወለላ ወለላ ወለላዬ
ካይኔ አልፈህ በበቃህ ለገላዬ
ወለላ ወለላ ወለላዬ
ካይኔ አልፈህ በበቃህ ለገላዬ
ወለላ ወለላ ወለላዬ
እቅፌ ላስገባ በመላዬ
ወለላ ወለላ ወለላዬ
እቅፌ ላስገባ በመላዬ
ወለላ ወለላ ወለላዬ
ልበልህ የወይን ዘለላዬ
ወለላ ወለላ ወለላዬ
ሁንልኝ የፍቅር ከለላዬ
ወለላ ወለላ ወለላዬ
ሁንልኝ የፍቅር ከለላዬ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists