Hewan Gebrewold - Addis Aydelem lyrics
Artist:
Hewan Gebrewold
album: Hewan
የመጀመሪያ አይደል በኔ አልተጀመረ
ዛሬም ያለ ነው ፊትም የነበረ
ቆይ ቆይ ብርቅ ነው ወይ
ወደህ ተወደህ አይ አታውቅም ወይ
እንዲያው ስወድህ ንገርኝ በሞቴ
የቱስ ትክክል የቱ ነው ጥፋቴ
ቆይ ቆይ እንዲህ ነው ወይ
ፍቅር የያዘው ሰው አታውቅም ወይ
ቆይ ቆይ እንዲህ ነው ወይ
ፍቅር የያዘው ሰው አታውቅም ወይ
♪
ያየኝ አጣሽ እስኪለኝ ይሉኝታ
ፍቅርህ ቢበረታ
አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም
በኔ አልተጀመረም
ሆዴን እንክት አድርገህ ስትበላው
ምን ቢጠፋኝ መላው
አዲስ አይደለም ያለ ነው በዚ አለም
አንዴ ነው ባንዴ እንደዋዛ
ያየሁህ ቀልቤን ስትገዛ
ግልፅ ነው ካይኖቼ ብታነበው
አታወሳስበው
Jedhi ka jedhi jedhi jedhi
Jedhi me akkasi akkasi
Jedhi ka jedhi jedhi jedhi
Jedhi me e e
Suuta suuta suuta demka
Kufte najalaa duuta
Suuta suuta suuta demka
Kufte najalaa duuta
Suuta suuta suuta demka
Kufte najalaa duuta
አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም
ያለ ነው በዚ አለም
አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም
ያለ ነው በዚ አለም
♪
ባውጅ ወደድኩት ብዬ ሳወራ
ሰው ቢገባው ግራ
አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም
በኔ አልተጀመረም
እንዴት ይባላል ወጉስ ማረጉስ
ሰው ሲሆን እንደ ሱስ
አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም
ያለ ነው በዚ አለም
አንዴ ነው ባንዴ እንደዋዛ
ያየሁህ ቀልቤን ስትገዛ
ግልፅ ነው ካይኖቼ ብታነበው
አታወሳስበው
Jedhi ka jedhi jedhi jedhi
Jedhi me akkasi akkasi
Jedhi ka jedhi jedhi jedhi
Jedhi me e e
Suuta suuta suuta demka
Kufte najalaa duuta
Suuta suuta suuta demka
Kufte najalaa duuta
Suuta suuta suuta demka
Kufte najalaa duuta
አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም
በኔ አልተጀመረም
አዲስ አይደለም አዲስ አይደለም
በኔ አልተጀመረም
Suuta suuta
Suuta suuta
Suuta suuta
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist