Kishore Kumar Hits

Hewan Gebrewold - Asbbet lyrics

Artist: Hewan Gebrewold

album: Hewan


ና ና
ልቤን ደስ አላት አይኔ እንዳየ ያንተን ውበት
እንድያው በድንገት
ሁሉን ተውና የኔ ብትሆን ምን አለበት
እስኪ አስብበት
ልቤን ደስ አላት አይኔ እንዳየ ያንተን ውበት
እንድያው በድንገት
ሁሉን ተውና የኔ ብትሆን ምን አለበት
እስኪ አስብበት
አስብበት እስኪ አስብበት
አስብበት እስኪ አስብበት
ሰው አለህ ቢሉም ማዶ እኔ አለሁ ውዲ
ማን ያግደዋል ማፍቀር ልቤን ከንግዲ
ሰው አለህ ቢሉም ማዶ እኔ አለሁ ውዲ
ማን ያግደዋል ማፍቀር ልቤን ከንግዲ
ምኞት አይከለከል ልብ ያማረውን ቢሻ
የኔ ትሆናለህ በስተመጨረሻ
ምኞት አይከለከል ልብ ያማረውን ቢሻ
የኔ ትሆናለህ በስተመጨረሻ
ናና ስልህ ናና እንዬ ወደድኩህ ብዬ
ቢዘገይም አይሃለው አገኝሃለው
ናና ስልህ ናና እንዬ ወደድኩህ ብዬ
ቢዘገይም አይሃለው አገኝሃለው
አይሄለው አገኝሃለው አይሄለው አገኝሃለው
ጠዋት ጠዋት እንደ ዳዊት ድጋማ ማታ ስላንተ ካሰበች
ታዲያ ብትረዳት ምነው አዎ ትወድሃለች
ጠዋት ጠዋት እንደ ዳዊት ድጋማ ማታ ስላንተ ካሰበች
ታዲያ ብትረዳት ምነው አዎ ትወድሃለች
አው አው ኦ አው አው
ኦናንዬ አው አው ኦ አው አው
ኦናንዬ አው አው ኦ አው አው
አው አው
አው አው
አው አው
አው አው
አው አው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists