Kishore Kumar Hits

Hewan Gebrewold - Hewan lyrics

Artist: Hewan Gebrewold

album: Hewan


ያጣሁት ያን ጉብል የገፋኝ ወጣቱ
ከፍቶ አይደለም በኔ ነው በልጅነቱ
ዞር በይ ዞር በይ ያለኝ የገፋኝ ከቤቱ
ማደጉን ፈርቶ ነው ወዶ ልጅነቱ
ጉዳዩ የሔዋን ነው ብዬ (ጉዳዬ)
ቤት ማለት (ማቅናቱ)
ጉዳዩ ከነገ ነው ብዬ (ጉዳዬ)
ሞከርኩ ማሳየቱን
እዳዬ አጥር ሆኖ ታይቶህ እዳዬ
አጥፊ ይጥፋ ያልኩት
እዳዬ አገኘሁህ ብዬ እዳዬ
አጥቼህ አረፍኩት
ከቦ የዋለ ሁላ
ብል አይሆንም ጥላ
ላዳሩ ለሗላ
ባልኩ እንበል መላ
ከቦ የዋለ ሁላ
ብል አይሆንም ጥላ
ላዳሩ ለሗላ
ባልኩ እንበል መላ
አስቀሩህ አስቀሩህ
በውሎ አጠሩህ
አስቀሩህ አስቀሩህ
ቻሉ ከኔ አስጣሉህ
አስቀሩህ አስቀሩህ
በውሎ አጠሩህ
አስቀሩህ አስቀሩህ
ቻሉ ከኔ አስጣሉህ

ያጣሁት ያን ጉብል የገፋኝ ወጣቱ
ከፍቶ አይደለም በኔ ነው በልጅነቱ
ዞር በይ ዞር በይ ያለኝ የገፋኝ ከቤቱ
ማደጉን ፈርቶ ነው ወዶ ልጅነቱ
ከቦ የዋለ ሁላ
ብል አይሆንም ጥላ
ላዳሩ ለሗላ
ባልኩ እንበል መላ
ከቦ የዋለ ሁላ
ብል አይሆንም ጥላ
ላዳሩ ለሗላ
ባልኩ እንበል መላ
አስቀሩህ አስቀሩህ
በውሎ አጠሩህ
አስቀሩህ አስቀሩህ
ቻሉ ከኔ አስጣሉህ
አስቀሩህ አስቀሩህ
በውሎ አጠሩህ
አስቀሩህ አስቀሩህ
ቻሉ ከኔ አስጣሉህ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists