Kishore Kumar Hits

Hewan Gebrewold - Keminew lyrics

Artist: Hewan Gebrewold

album: Keminew


ወይ ላትናገር ወይ ላትረዳ
ወዲህ ወዲያ እያልክ ደርሶ እንደ እንግዳ
ማረግህ ሳያንስ እኔን ባለእዳ
ሁሉን ካሟላው ካካልህ በላይ
ከዓይኔ አልፎ ድንገት ቀያይሮ ፀባይ
ምኔ ተገኘ ፍቅርህ ልቤ ላይ
ምኔው ለምጄህ ለምጄህ
አረፍኩ ወድጄህ
ምኔስ ነው ስፍስፍ ነው ስፍስፍ
ያረከኝ ክንፍ
አሆሆ ባልሞቁበት ፀሐይ
እህህ ባልተጠጉት ዋርካ
አሄሄ ደርሶ ልክ እንዳንተም
እህህ ማረፍ አለ ለካ
አሆሆ አካሌን ለመውረስ
እህህ እንዲህ በትካዜ
አሄሄ መቼ እስካስብ እንኳን
እህህ ፍቅርህ ሰጠኝ ጊዜ
ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነውሳ
ልበ ቢስ የሆንኩት ባንተው የተነሳ
ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነው ደሞ
እንዳልተው ያረገኝ ናፍቆትህ አዳክሞ
እንዳልተው እንዳልተው
ሰበብስ የታለኝ ያላንተው
እንዳልተው እንዳልተው
ወይ ከኔ አካል ጎሏል ወይ ካንተው
እንዳልተው እንዳልተው
ሰበብስ የታለኝ ያላንተው
እንዳልተው እንዳልተው
ወይ ከኔ አካል ጎሏል ወይ ካንተው
ምኔው ለምጄህ ለምጄህ
አረፍኩ ወድጄህ
ምኔስ ነው ስፍስፍ ነው ስፍስፍ
ያረከኝ ክንፍ
አሆሆ አልሰለችሽ አለኝ
እህህ ሳስብህ መዋሉ
አሆሆ ደርሶብኝ ነው ባንተ
አሄሄ የፈራሁት ሁሉ
አሆሆ እንጃልኝ መውደድህ
እህህ ምን እንደፈለገ
አሄሄ ይመልሰኝ ጀመር
እህህ ወሰድ እያረገ
ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነውሳ
ልበ ቢስ የሆንኩት ባንተው የተነሳ
ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነው ደሞ
ብክንክን ያረገኝ ናፍቆትህ አዳክሞ
እንዳልተው እንዳልተው
ሰበብስ የታለኝ ያላንተው
እንዳልተው እንዳልተው
ወይ ከኔ አካል ጎሏል ወይ ካንተው
እንዳልተው እንዳልተው
ሰበብስ የታለኝ ያላንተው
እንዳልተው እንዳልተው
ወይ ከኔ አካል ጎሏል ወይ ካንተው
ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነውሳ
ልበ ቢስ የሆንኩት ባንተው የተነሳ
ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነው ደሞ
ብክንክን ያረገኝ ናፍቆትህ አዳክሞ
ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነውሳ
ልበ ቢስ የሆንኩት ባንተው የተነሳ
ከምኔው ከምኔው ከምኔው ነው ደሞ
ብክንክን ያረገኝ ናፍቆትህ አዳክሞ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists