Veronica Adane - Tefet Alegn lyrics
Artist:
Veronica Adane
album: Tefet Alegn
አመጣው ጨዋታውን
አመጣው ጨዋታውን
አመጣው ጨዋታውን
አመጣው ጨዋታውን
በጨዋታ ብሶቱን
በጉያህ ስር ክረምቱን
አሳለፈኝ ሰስቶ
አምላክ የሰው ማር ሰርቶ
በጨዋታ ብሶቱን
በጉያህ ስር ክረምቱን
አሳለፈኝ ሰስቶ
አምላክ የሰው ማር ሰርቶ
♪
ማር አለ ወይ ከከንፈርህ
ጥፍጥ አለኝ ንግግርህ
ስሚው ሳሚው ሲለኝ ለዛው
ችዬ አደቤን እንዴት ልግዛው
ማር አለ ወይ ከከንፈርህ
ጥፍጥ አለኝ ንግግርህ
ስሚው ሳሚው ሲለኝ ለዛው
ችዬ አደቤን እንዴት ልግዛው
እያ አባ መላ መላ
እይ አንተ ባለ ቅኔ
እይ ልቤን ያለ ከልካይ
ዘረፍክብኝ ወይኔ
አቀመስከኝ አሉ መድሀኒት በጠላ
አንተን አስወድዶ ሌላ የሚያስጠላ
በሜሪ አርምዴ በአስናቀች ክራር
እጠብቅሃለሁ ከትዝታ ጋር
አደራ አደራ አደራ እንዳትቀር
እ... ይ.ይ
እር ናናናናናናና
እር ናናናናናናና
እር ናናናናናናና
እንዲህ ያደረገኝ
ለምን ነው ለምን ነው
ብርታቴም ድካሜም
ያለው አንተ ጋር ነው
ማረኝም አላልኩት አልዳንኩም አሞኛል
አንተን ሰቶ ጤና እንዴት ይነሳኛል
አለበሱኝ ካባ ይቅር መች እሻለው
እመቤት ሆኜ አንዴ ነግሻለው
ማን ቢጠምቀው ይሆን
የበአሉን ቀን ጠላ
ፉት የምልህ እኔ የሚሰክረው ሌላ
እሪሪሪሪሪ
እሪሪሪሪሪ
እሪሪሪሪሪ
እህህህህህ
አመጣው ጨዋታውን
አመጣው ጨዋታውን
አመጣው ጨዋታውን
አመጣው ጨዋታውን
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist