Kishore Kumar Hits

Wegdayit - Enitewawek lyrics

Artist: Wegdayit

album: Asalafi


ድረስ እንድረስ ተባባሉና
ሸንጎ ላይ መጡ ወጉን ያዙና
አለም እንዲህ ጠባብ
የማውቅሽ ማውቅህ ይመስለኛል
እኔ ደሞ ሙዚቀኛ
ወግ ጃዝ የሚሉት ወገኛ ሰውዬ
ወዬ
እንተዋወቅ! ወግዳይት እባላለሁኝ:: የወግ ፀሀፊ እና ሙዚቀኛ ነኝ:: አመሰግናለሁ!

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists