Wegdayit - Enkokilish lyrics
Artist:
Wegdayit
album: Asalafi
ፀጉሯን አበጥራ ገበያ ምትወጣ
እኔም እርሷን ብዬ ሱፍ ለብሼ ልምጣ
ስሄድ አገኘኋት ስመለስ አጣኋት
ባላገኛት አዘንኩ ጤዛን በዚህ ጠዋት
♪
ፀጉሯን አበጥራ ገበያ ምትወጣ
እኔም እርሷን ብዬ ሱፍ ለብሼ ልታይ
ስሄድ አገኘኋት ስመለስ አጣኋት
ባላገኛት አዘንኩ ጤዛን በዚህ ጠዋት
♪
እንቁ ቅልሽ ላንቺ
ማን ያውቅልኝ ለኔ
ሀገርሽን አንጪና
እንቺ ውሰጂው 'ገሌን
ሁሉ በ'ጄ ሁሉ በደጄ
ሁሉ በ'ጄ ዬ ሁሉ በደጄ
ብላ እንኳን አትሰጥም ከፍቶታል ወዳጄን
እንቁ ቅልሽ ላንቺ
ማን ያውቅልኝ ለኔ
ሀገርሽን አንጪና
እንቺ ውሰጂው 'ገሌን
ሁሉ በ'ጄ ሁሉ በደጄ
ሁሉ በ'ጄ ዬ ሁሉ በደጄ
ብላ እንኳን አትሰጥም ከፍቶታል ወዳጄን
አንቺ ደገኛ ሰው ጓድ
ሰሰትሽ ለምድር አፈር
ልስራ ሰማይ ላይ ሀገሬን
ልስራ ሰማይ ካለ ሀገር
አንቺ ደገኛ ሰው ጓድ
ሰሰትሽ ለምድር አፈር
ልስራ ሰማይ ላይ ሀገሬን
ልስራ ሰማይ ካለ ሀገር
አንቺ ደገኛ ሰው ጓድ
ሰሰትሽ ለምድር አፈር
ልስራ ሰማይ ላይ ሀገሬን
ልስራ ሰማይ ካለ ሀገር
♪
ሁለት ጎረቤቶች
የማንተያይ
አይኔስ እዳ ገባ
ሁሉ አማረው ቢያይ
በሯን ጥርቅም አ'ርጋ
እስክታ ምትመታ
ሽሮላት ነው እንዴ
የባለፈ እዳዋን
በ'ጅ ያለኝ አሞሌ
በደጄ ባለዕዳ
በርሷ እኔ ገበየሁ
ወጤን ማጣፈጫ
ሁሉ በ'ጄ ሁሉ በደጄ
ሁሉ በ'ጄ ዬ ሁሉ በደጄ
ብላ እንኳን አትሰጥም ከፍቶታል ወዳጄን
በ'ጅ ያለኝ አሞሌ
በደጄ ባለዕዳ
በርሷ እኔ ገበየሁ
ወጤን ማጣፈጫ
ሁሉ በ'ጄ ሁሉ በደጄ
ሁሉ በ'ጄ ዬ
አንቺ ደገኛ ሰው ጓድ
ሰሰትሽ ለምድር አፈር
ልስራ ሰማይ ላይ ሀገሬን
ልስራ ሰማይ ካለ ሀገር
አንቺ ደገኛ ሰው ጓድ
ሰሰትሽ ለምድር አፈር
ልስራ ሰማይ ላይ ሀገሬን
ልስራ ሰማይ ካለ ሀገር
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist