Kishore Kumar Hits

Wegdayit - Geteru Bete lyrics

Artist: Wegdayit

album: Asalafi


እቴጌ ለብቻ ንጉሥ ልከው ከተማ ሰው
ፊት አውራሪ ቤት ከፊት ባሰ ቅዝቃዜው
ምን ቀረኝና ልውረድ በቃ ካ'ዲስ ቤቴ
በፍልውሃ ልደባብሰው አከላቴን
እቴጌ ለብቻ ንጉሥ ልከው ከተማ ሰው
ፊት አውራሪ ቤት ከፊት ባሰ ቅዝቃዜው
ምን ቀረኝና ልውረድ በቃ ካ'ዲስ ቤቴ
በፍልውሃ ልደባብሰው አከላቴን

ከባላገር ስልጣኔ
ሞኝ አፈር ቤቴ
የአራድ መንደር ቤቱ
ከአለቱ
ሞቆ ከተማ ማንን በረደው
እንተቃቀፍ ሰው እስኪሞቀው
ከባላገር ስልጣኔ እቴ
ሞኝ አፈር ቤቴ
የአራድ መንደር ቤቱ
ከአለቱ
ሞቆ ከተማ ማንን በረደው
እንተቃቀፍ ሰው እስኪሞቀው

ገጠሩ ቤቴ ያለሺው
አንቺ ድማም የሀገሬ ሰው
አዲሳባ ለሙቀቷ
ጨምራለች ጠሃይቷ
ገጠሩ ቤቴ ያለሺው
አንቺ ድማም የሀገሬ ሰው
አዲሳባ ለሙቀቷ
ጨምራለች ጠሃይቷ
(ጸሐይዋ በረታች ጸ)
(ጸሐይዋ በረታች ጸ)
(ጸሐይዋ በረታች ጸ)
እቴጌ ለብቻ ንጉሥ ልከው ከተማ ሰው
ፊት አውራሪ ቤት ከፊት ባሰ ቅዝቃዜው
ምን ቀረኝና ልውረድ በቃ ካ'ዲስ ቤቴ
በፍልውሃ ልደባብሰው አከላቴን
ከባላገር ስልጣኔ
ሞኝ አፈር ቤቴ
የአራድ መንደር ቤቱ
ከአለቱ
ሞቆ ከተማ ማንን በረደው
እንተቃቀፍ ሰው እስኪሞቀው
ከባላገር ስልጣኔ እቴ
ሞኝ አፈር ቤቴ
የአራድ መንደር ቤቱ
ከአለቱ
ሞቆ ከተማ ማንን በረደው
እንተቃቀፍ ሰው እስኪሞቀው እቱ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists