Kishore Kumar Hits

Wegdayit - Tsebeluan lyrics

Artist: Wegdayit

album: Asalafi


ተጉዛ ተጉዛ ግዜ ገዝታለች
ካልሆነ እሷ ሰው ፈልጋው
ሲሉባት ብን ቅድም ቅድም
ግርም አትወድ ጭርም አትወድም
ተጉዛ ተጉዛ ግዜ ገዝታ
ካልሆነ እሷ ሰው ፈልጋው
ሲሉባት ብን ቅድም ቅድም
ግርም አትወድ ጭርም አትወድም
ወይኗ ደጓ እሷ አስተፍሳ
ያለ ብይን ዘውዴ ነግሣ
አምጡ ለኔ ብላ ወገኛን
ቀምሻለሁ ጠበሏን
ወይኗ ደጓ እሷ አስተፍሳ
ያለ ብይን ዘውዴ ነግሣ
አምጡ ለኔ ብላ ወገኛን
ቀምሻለሁ ጠበሏን
(ጠበሏን) እንደፍላጎቴ
(ጠበሏን) ወዳኝ'ኮ ማዬቴ
(ጠበሏን) አሁን እመጣለሁ
(ጠበሏን) ቀመስመስ አድርጌ
(ጠበሏን) እንደፍላጎቴ
(ጠበሏን) ወዳኝ'ኮ ማዬቴ
(ጠበሏን) አሁን እመጣለሁ
(ጠበሏን) ቀመስመስ አድርጌ

አዬ አዬ ብዬማ እኔ
በሀዘኔም በደስታዬ ካለችማ
የምን ጥድፊያ
ችኩል ብላ መጥታ
እህህ እህህህ
(እ) ገና ከጥንስስ እያልኩኝ ስክር
ኋላ እንዴት ነው ሚኾን
(እ) ገና ከጥንስስ እያልኩኝ ስክር
ኋላ እንዴት ነው ሚኾን
ተጉዛ ተጉዛ ግዜ ገዝታ
ካልሆነ እሷ ሰው ፈልጋው
ሲሉባት ብን ቅድም ቅድም
ግርም አትወድ ጭርም አትወድም
ተጉዛ ተጉዛ ግዜ ገዝታ
ካልሆነ እሷ ሰው ፈልጋው
ሲሉባት ብን ቅድም ቅድም
ግርም አትወድ ጭርም አትወድም
ወይኗ ደጓ እሷ አስተንፍሳ
ያለ ብይን ዘውዴ ነግሣ
አምጡ ለኔ ብላ ወገኛን
ቀምሻለሁ ጠበሏን
ወይኗ ደጓ እሷ አስተንፍሳ
ያለ ብይን ዘውዴ ነግሣ
አምጡ ለኔ ብላ ወገኛን
ቀምሻለሁ ጠበሏን
(ጠበሏን) እንደፍላጎቴ
(ጠበሏን) ወዳኝ'ኮ ማዬቴ
(ጠበሏን) አሁን እመጣለሁ
(ጠበሏን) ቀመስመስ አድርጌ
(ጠበሏን) እንደፍላጎቴ
(ጠበሏን) ወዳኝ'ኮ ማዬቴ
(ጠበሏን) አሁን እመጣለሁ
(ጠበሏን) ቀመስመስ አድርጌ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists