Kishore Kumar Hits

Wegdayit - Alemegetatem lyrics

Artist: Wegdayit

album: Asalafi


እነዚያ ቀናቶች ብርሃን የተሞሉ
አግኝቼ ደስታዬን በዋጋ
ሆኖም ያ'ደባባይ
ያ'ደባባይ ሚስጥር
እኔ አንቺን መውደዴ
እንዴት ያለ ነገር
አጋፔ ምን አለ ሄዶ እየሩሳሌም
ገበያ ገበያ ከመንከራተቴ
ሉሊትን ፈልጎ ሲመጣ ታ'ምባሰል
ሄዳለች ቤቱ ባቲ
ሄዳለች ቤቱ ባቲ
አለመገጣጠም
እህ
ኧረረ ኧረ
ኧረረ ኧረ እህ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists