Wegdayit - Endalehu Alehu lyrics
Artist:
Wegdayit
album: Asalafi
አዎን እኔም እንዳለሁ አለሁ
ተስፋ ተጭኖኝ በጣም
ዛሬ ጊዜዬን ሳጣጥመው
አዎን እኔም እንዳለሁ አለሁ
ተስፋ ተጭኖኝ በጣም
ዛሬ ጊዜዬን ሳጣጥመው
♪
እስቲ ልውጣ ቀኔን ላዋውለው
ምን አለ አዲስ ከከተማው ሰው ደጅ
እኛ አድረናል እግዚአብሔር ይመስገን
እድሜ ጨመርክ ቀኔን አስረዘምክልኝ
በተረፈ ሁሉ እንዳለን አለን
በጎደለው አንተ ትሞላለህ
ብቻ አደራ ያቺ ያልኩህን ነገር
ሰላም አ'ርጋት ኢትዮጵያን ቁምነገር
አንዳንድ ጊዜ ግርም ሲለኝ ነገሩ
♪
አንዳንድ ጊዜ ግርም ሲለኝ ነገሩ
♪
እንዴትም እንዴትም ሆነን
ከኑሮ ጋር ተዋደን
እንደማንም እንደምንም አሜን አልን
♪
እንዴትም እንዴትም ሆነን
ከኑሮ ጋር ተዋደን
እንደማንም እንደምንም አሜን አልን
♪
እንዴትም እንዴትም ሆነን
ከኑሮ ጋር ተዋደን
እንደማንም እንደምንም አሜን አልን
♪
እኔም እንዳለሁ አለኋ
እኔም እንዳለሁ አለኋ
አዎ አዎ አዎ አዎ
አዎን እኔም እንዳለሁ አለሁ
ተስፋ ተጭኖኝ በጣም
ዛሬ ጊዜዬን ሳጣጥመው
አዎን እኔም እንዳለሁ አለሁ
ተስፋ ተጭኖኝ በጣም
ዛሬ ጊዜዬን ሳጣጥመው
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist