Kishore Kumar Hits

Wegdayit - Ale Yetebale lyrics

Artist: Wegdayit

album: Asalafi


ከሰሞኑ
በጊዜው አንድ ደስታ

ብርኖስ ሌላም ወግ ለብሶ
ሰንዳ ብሎ በኮት
ኮት ኮት ኮት ኮት ኮት
መች ሆነ እንዳሰብኩት
አለ የተባለ ደስታ
እኔን ሲያገኘኝ ባይ
አለ ባዮ ባዮ ባይ
ባየው ባየው ባይ
ሆኖም ያ'ደባባይ
ያ'ደባባይ ሚስጥር
እኔ አንቺን መውደዴ እንዴት ያለ ነገር
ፍቅር
ፍቅር
አጋፔ ምን አለ ስለ'ኔና አንቺ ነገር
ስለመውደዳችን እንድንነጋገር
እኔም ቆጥሬ ገንዘብ
ሰጠሁ ለጌታ
ሰጠሁ ለእንግዳ
ጥበቤ የኔ አለም
አሃሃ... የኔ አለም

ከአዝማሪው መሰንቆ ከዚያም ክራር ቤት
እንደገና በገና በልጦባት
መርጣ ዝማሬን
እረኛው ዳዊት
እረኛው ዳዊት

ከሩሩሩሩሩሩቅ
ከሩቅ አገር መጥተው
ሊጠይቁቁቁት
እያዜመ ሲያገኙት ድንገት
እንደው መች አንተ
የማትወደስ የማይቀኙልህ
ሉሊትን ፈልጎ ሲመጣ ታ'ምባሰል
ሄዳለች ቤቱ ባቲ
አለመገጣጠም
ባቲ ቤቴን ብታሳየኝ
አመልክታ ወደ አምባሰል
አልመጣሽም ወይ አልሄድሽም
እኔም ላልደርስ ስንቅ አልይዝም
የሚፈለግ አንድ ነገር
ነገር ያሉት ሰማይ 'ይደርስም
ደርሰን እጣ ወጥቶልን ባይ ባይ
ባገኝ ከሰማይ
አለ ባዮ ባዮ ባይ
ባየው ባየው ባይ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists