Kishore Kumar Hits

Biruk Gebretsadiq - Kenehatiyate (With All My Sin) lyrics

Artist: Biruk Gebretsadiq

album: The Reason


ነፍሴ ጨለማ ውጧት
መግቢያው መውጫው ጠፍቷት
ሒወቴ በኃጥያት ተዘፍቃ
እንኯን ልጅክ ልሆን
በቤትክ ውስጥ ልኖር
መኖር የማይገባኝ ባርያ ነበርኩ
እንኯን ልጅክ ልሆን
በቤትክ ውስጥ ልኖር
መኖር የማይገባኝ ባርያ ነበርኩ
ከነኃጥያቴ ወደድከኝ
ከነኃጥያቴ መረጥከኝ
ልጅህ አደረከኝ
በማይጠፋው ፍቅረህ ለወጥከኝ
መንገዴ ተሳስቶ እዳን ተሸክሜ
በፊተክ ለመሆን እጅጉን ቆሽሼ
እንኯን ልጅክ ልሆን
በቤትክ ውስጥ ልኖር
መኖር የማይገባኝ ባርያ ነበርኩ
እንኯን ልጅክ ልሆን
በቤትክ ውስጥ ልኖር
መኖር የማይገባኝ ባርያ ነበርኩ
ከነኃጥያቴ ወደድከኝ
ከነኃጥያቴ መረጥከኝ
ልጅህ አደረከኝ
በማይጠፋው ፍቅረህ ለወጥከኝ
ከነኃጥያቴ ወደድከኝ
ከነኃጥያቴ መረጥከኝ
ልጅህ አደረከኝ
በማይጠፋው ፍቅረህ ለወጥከኝ
ወዶኛል አዳነኝ
በምህረቱ ሠው አረገኝ
ሞቼ ሳለሁ ከፍጥረቴ
ህያው ሆንኩኝ በኢየሱሴ
ወዶኛል አዳነኝ
በምህረቱ ሠው አረገኝ
ሞቼ ሳለሁ ከፍጥረቴ
ህያው ሆንኩኝ በኢየሱሴ
ከነኃጥያቴ ወደድከኝ
ከነኃጥያቴ መረጥከኝ
ልጅህ አደረከኝ
በማይጠፋው ፍቅረህ ለወጥከኝ
ከነኃጥያቴ ወደድከኝ
ከነኃጥያቴ መረጥከኝ
ልጅህ አደረከኝ
በማይጠፋው ፍቅረህ ለወጥከኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists