Biruk Gebretsadiq - Ayiresagnim (Hard to Forget) lyrics
Artist:
Biruk Gebretsadiq
album: The Reason
አይረሳኝም ለኔ ያደረከው
ብዙ ውለታህ,
በመስቀል ሞተህ ዋጋ የከፈልከው
በጎልጎታ,
ምኔን ብታይ ምኔን ብትወደው
የቱ ህይወቴ ተመችቶህ ነው
እራስህን ለኔ የሰጠኸው
ምኔን ብታይ ምኔን ብትወደው
የቱ ህይወቴ ተመችቶህ ነው
እራስህን ለኔ የሰጠኸው
ምኔን ብትወደው ነው
ምኔን ብትወደው ነው
ሞቴን ስጠባበቅ ህይወቴን ቀጠልከው
ምኔን ብትወደው ነው
ምኔን ብትወደው ነው
እራስህን ለኔ የሰጠኸው
ጭንቀቴን ወሰድከው ህመሜን ተካፈልከው
ስለኔ ሞትክ,
እርጉም ሰው ነህ ተባልክ ተገረፍክ በጅራፍ
ፃድቅ ሆነህ ሳለህ ሆንክ ስለኔ ሀጢያት
ምኔን ብታይ ምኔን ብትወደው
የቱ ህይወቴ ተመችቶህ ነው
እራስህን ለኔ የሰጠኸው
ምኔን ብታይ ምኔን ብትወደው
የቱ ህይወቴ ተመችቶህ ነው
እራስህን ለኔ የሰጠኸው
ምኔን ብትወደው ነው
ምኔን ብትወደው ነው
ሞቴን ስጠባበቅ ህይወቴን ቀጠልከው
ምኔን ብትወደው ነው
ምኔን ብትወደው ነው
እራስህን ለኔ የሰጠኸው
ከቶ ምን እላለው እንዲ ከወደድከኝ
ከመገረም ውጪ ምን እከፍልሀለው
ከቶ ምን እላለው እንዲ ከወደድከኝ
ከመገረም ውጪ ምን እከፍልሀለው
ከቶ ምን እላለው እንዲ ከወደድከኝ
ከመገረም ውጪ ምን እከፍልሀለው
ከቶ ምን እላለው እንዲ እንዲ እንዲ ከወደድከኝ
ምኔን ብትወደው ነው
ምኔን ብትወደው ነው
ሞቴን ስጠባበቅ ህይወቴን ቀጠልከው
ምኔን ብትወደው ነው
ምኔን ብትወደው ነው
እራስህን ለኔ የሰጠኸው
ምኔን ብትወደው ነው እንዴት ብትወደኝ ነው
ሞቴን ስጠባበቅ ህይወቴን ቀጠልከው
ኦኦ... እየሱስ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist