Kishore Kumar Hits

Biruk Gebretsadiq - Nitsuh Libin (Heart Like Yours) lyrics

Artist: Biruk Gebretsadiq

album: The Reason


ጠላቴን ፡ መውደድ ፡ እንድችል
ለክፉ ፡ መልካም ፡ እንዳደርግ
ብርሃኔ ፡ እንዲበራ
በቅንነት ፡ እንድኖር (፪x)
አዝ፡ ፡ ንፁህ ፡ ልብን ፡ ፍጠርልኝ ፡ ፍጠርልኝ ፡ እና
ባንተ ፡ የታየው ፡ በኔ ፡ እንዲታይ ፡ ጌታ
ያለኝን ፡ መስጠት ፡ እንድችል
ፍቅርህ ፡ በዝቶ ፡ እንዲገለጥ
እውነት ፡ በኔ ፡ እንድትታይ
ለሌሎች ፡ ምሳሌ ፡ እንድሆን ፡ (፪x)
አዝ፡ ፡ ንፁህ ፡ ልብን ፡ ፍጠርልኝ ፡ ፍጠርልኝ ፡ እና
ባንተ ፡ የታየው ፡ በኔ ፡ እንዲታይ ፡ የሱስ
ቅንነት ፡ ትግስትን ፡ ለብሼ ፡ ልገኝ ፡ ሁል ፡ ጊዜ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists