Kishore Kumar Hits

Biruk Gebretsadiq - Efeleghalew (I Need You) [feat. Joyful Gospel Singers] lyrics

Artist: Biruk Gebretsadiq

album: The Reason


ጌታ ፡ ካንተ ፡ ጋር ፡ ነው
ህይወት ፡ ጣእም ፡ ያለው
አጣፍጠው ፡ ህይወቴን
በመገኘትህ፡
ዎዎዎ
ጌታ ፡ ካንተ ፡ ጋር ፡ ነው
ኑሮ ፡ ትርጉም ፡ ያለው
አጣፍጠው ፡ ኑሮዬን
በመገኘትህ፡
ዎዎዎ
ነፍሴ ፡ ተጠምታለች
ያንተን ፡ ህልውና
ሁሉ ፡ ነገር ፡ ቀርቶ
መኖር ፡ ካንተ ፡ ጋራ
ነፍሴ ፡ ተጠምታለች
ያንተን ፡ ህልውና
ሁሉ ፡ ነገር ፡ ቀርቶ
መኖር ፡ ካንተ ፡ ጋራ
ኢየሱስ ፡ እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
ኢየሱስ ፡ እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
ኢየሱስ ፡ እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
ኢየሱስ ፡ እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
በፊትህ ፡ ልቤን ፡ ከፍታለው
እንድትገባ ፡ ኢየሱስ
እባክህ ፡ ህይወቴን ፡ ንካው
ለውጠው ፡ ሙላው
በመገኘትህ
ኢየሱስ ፡ እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
ኢየሱስ ፡ እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
ኢየሱስ ፡ እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
ኢየሱስ ፡ እፈልግሀለው
እፈልግሀለው
እፈልግሀለው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists