Biruk Gebretsadiq - Dinenal (Saved) lyrics
Artist:
Biruk Gebretsadiq
album: The Reason
በበደል ፡ በሀጥያት ፡ ሙታን ፡ የነበርነው
ከመንግስቱ ፡ ጠፍተን ፡ ተጨንቀን ፡ ላለነው
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ህይወትን ፡ አገኘን
በርግጥ ፡ ሞተን ፡ ነበር ፡ በፀጋው ፡ አዳነን
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ህይወትን ፡ አገኘን
በርግጥ ፡ ሞተን ፡ ነበር ፡ በፀጋው ፡ አዳነን
ድነናል ድነናል በፀጋው ድነናል (ሆ-ሆ-ሆ-ሆ)
ድነናል ድነናል በፀጋው ድነናል (ሆ-ሆ-ሆ-ሆ)
ድነናል ድነናል በፀጋው ድነናል (ሆ-ሆ-ሆ-ሆ)
♪
በጠላት ፡ እስራት ፡ በጨለማ ፡ ሆነን
መሄጃው ፡ ጠፍቶብን ፡ ተስፋ ፡ ቆርጠን ፡ ሳለን
አርነት ፡ ሊያወጣን ፡ ስለኛ ፡ ቆሰለ
ሞታችንን ፡ ሞቶ ፡ በህይወት ፡ አኖረን
አርነት ፡ ሊያወጣን ፡ ስለኛ ፡ ቆሰለ
ሞታችንን ፡ ሞቶ ፡ በህይወት ፡ አኖረን
ድነናል ድነናል በፀጋው ድነናል (ሆ-ሆ-ሆ-ሆ)
ድነናል ድነናል በፀጋው ድነናል (ሆ-ሆ-ሆ-ሆ)
ድነናል ድነናል በፀጋው ድነናል (ሆ-ሆ-ሆ-ሆ)
በርግጥ ፡ ሞተን ፡ ነበር ፡ በጌታ ፡ ድነናል
የዘላለም ፡ ህይወት ፡ በነፃ ፡ አግኝተናል
ክሳችንን ፡ ከኛ ፡ ከኛ ፡ ላይ ፡ ወስዶታል
ማይጠፋውን ፡ ህይወት ፡ በነፃ ፡ አግኝተናል
በርግጥ ፡ ሞተን ፡ ነበር ፡ በጌታ ፡ ድነናል
የዘላለም ፡ ህይወት ፡ በነፃ ፡ አግኝተናል
ክሳችንን ፡ ከኛ ፡ ከኛ ፡ ላይ ፡ ወስዶታል
ማይጠፋውን ፡ ህይወት ፡ በነፃ ፡ አግኝተናል
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist