Kishore Kumar Hits

Biruk Gebretsadiq - Ayichehalew (I Saw You) [feat. Yanes Gospel Singers] lyrics

Artist: Biruk Gebretsadiq

album: The Reason


ያኔ ገና በለጋነት ኑሮ
ደርሰህ ባታወጣኝ ከጨለማው ጉዞ
እንዴት እሆን ነበር ያኔ ለብቻዬ
ግን ሁሉን አለፍኩት ካንተ ጋራ ሆኜ
(Chores)
አይቼሀለሁ ከጎኔ ነበርክ
አይቼሀለሁ ስትረዳኝ ከጎኔ ሆነህ ስታግዘኝ
ከፊቴ ሆንህ ስትመራኝ ስወድቅ ቀድመህ ስታነሳኝ
የቅርብ የምለው ካጠገቤ ርቆ
ቀኑ ጨልሞብኝ ሁኔታውም ከብዶ
አንተ ግን በሁሉ ብርታት ሆነኸኛል
እንባዬን አብሰህ እጆቼን ይዘሃል
(Chores)
አይቼሀለሁ ከጎኔ ነበርክ
አይቼሀለሁ ስትረዳኝ ከጎኔ ሆነህ ስታግዘኝ
ከፊቴ ሆንህ ስትመራኝ ስወድቅ ቀድመህ ስታነሳኝ
አይቼሀለሁ ስትረዳኝ ከጎኔ ሆነህ ስታግዘኝ
ከፊቴ ሆንህ ስትመራኝ ስወድቅ ቀድመህ ስታነሳኝ
አይቼሀለሁ
አይቼሀለሁ
አይቼሀለሁ ጌታ
ስወድቅ ስታነሳኝ
ከፊት ስትመራኝ
አይቼሀለሁ ጌታ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists