Kishore Kumar Hits

Biruk Gebretsadiq - Yesus Lik (Jesus Is Right) [feat. Israel Fekadu] lyrics

Artist: Biruk Gebretsadiq

album: The Reason


በርግጥ ፡ ቢመስልም ፡ የሌለ ፡ ዳኛ
ህይወት ፡ ስትሆን ፡ መከራ ፡ እና ፡ እንባ
በውነት ፡ ልክ ፡ ነው ፡ እርሱ ፡ አይሳሳትም
ቅን ፡ ፈራጅ ፡ አምላክ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው
አዝ፡ ፡ ጌታ ፡ ልክ ፡ ነው ፡ የሱስ ፡ ልክ ፡ ነው
በስራው ፡ ፃዲቅ ፡ ትክክለኛ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x)
ጌታ ፡ ልክ ፡ ነህ ፡ የሱስ ፡ ልክ ፡ ነህ
በስራህ ፡ ፃዲቅ ፡ ትክክለኛ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ (፪x)
ሁሉ ፡ ሲመቸው ፡ ነገር ፡ ሲሞላ
ህይወት ፡ ስትሆን ፡ ደግሞም ፡ በዝቅታ
ምናልፍበት ፡ መንገድ ፡ ሁሉም ፡ ለበጎ ፡ ነው
ተሳስቶ ፡ አይደለም ፡ እግዚአብሔር ፡ ልክ ፡ ነው
አዝ፡ ፡ ጌታ ፡ ልክ ፡ ነው ፡ የሱስ ፡ ልክ ፡ ነው
በስራው ፡ ፃዲቅ ፡ ትክክለኛ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x)
ጌታ ፡ ልክ ፡ ነህ ፡ የሱስ ፡ ልክ ፡ ነህ
በስራህ ፡ ፃዲቅ ፡ ትክክለኛ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ (፪x)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists