Illasha Fekadu - Melkam Yemisirach lyrics
Artist:
Illasha Fekadu
album: Endegena
መልካም የምስራች ለሁሉም
ነፃነትን በነፃ ተቀበሉ
ከልከፈልንበት አትበሉ
የተረፈ እዳ የለም በመስቀሉ
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
አሮጌው ሰው ከነስራው
በትሳኤው ኃይል ተገፈፈ
እንደገና ተፈጠርን
ትንሳኤው እኛን ወለደ
የአብ ፍቅር ተገለጠ
ፀጋው ከሁሉ በለጠ
በልጁ ስለአመንን
ህይወት ተፈቀደልን
(ሰርቶ ስለጨረሰ ተፈፀመ ዘላለም)
ከእኛ ምንደምረው ... ድካም የለም
(...)
ጥል በመስቀል ተገድሎ ከእግዚአብሔር ጋር ተታርቀናል
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
የሰው ስርዓት እየጠቀሱ
የክስ መዝገብ እየመዙ
የጌታን እርቅ ለመኮነን
በግፊያ ሲተራመሱ
ክርስቶስ ነው የፅድቅ ልብሱ
ለፍተው ...
ከተሰሚነት ስፍራቸው
በእየሱስ ደም ...
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም የምስራች ለሁሉም
ነፃነትን በነፃ ተቀበሉ
ከልከፈልንበት አትበሉ
የተረፈ እዳ የለም በመስቀሉ
(ክብር ክብር ክብር ለአዳነን)
(ክብር ክብር ክብር ለፀጋው)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
መልካም(የምስራች)
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist