Illasha Fekadu - Ameseginalehu lyrics
Artist:
Illasha Fekadu
album: Endegena
አንተ ታላቅ ነህ ከሁሉም የበላይ
እኔ ግን ትንሽ ነኝ በጣም ከሩቅ የማልታይ
ከትልቅነትህ ብዛት አላውቅህም ነበር
ግን ፍቅር ነህ ሳትንቀኝ ልጅህ አደሪከኝ
አመሰግንሀለው ፍቅርህ ዘላለም ነው
አመሰግንሀለው ቃል አጥሮኝ ነው
ኧህኧው
አመሰግንሀለው ፍቅርህ ዘላለም ነው
አመሰግንሀለው ቃል አጥሮኝ ነው
ደካማ ነበርኩኝ
ስንፍና የተጫነኝ
ትእግስትህ ደገፈኝ
ምህረትህ አቆመኝ
የቃልህ ፍቺ ብርሃን ሆነኝ
ሞኙን ሰው አስተዋይ አደረገኝ
ይሄው አለው እየደገፈኝ
ተስፋ ሳትቆርጥብኝ
አመሰግንሀለው ፍቅርህ ዘላለም ነው
አመሰግንሀለው ቃል አጥሮኝ ነው
ሆሆ
አመሰግንሀለው ፍቅርህ ዘላለም ነው
አመሰግንሀለው ቃል አጥሮኝ ነው
አመሰግንሀለው ፍቅርህ ዘላለም ነው
አመሰግንሀለው ቃል አጥሮኝ ነው
ሁል ግዜ አለህ ከእኔ ጋራ
ከአንተ ጋር ትልቅ ሆኝያለው በሰራኅው ስራ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist