Kishore Kumar Hits

Eyasu Teklemariam - Mengisteh Temta (Your Kingdom Come) lyrics

Artist: Eyasu Teklemariam

album: From Every Nation


Apostolic Songs:
በሰማይ ሰማያት ያለህ ቅዱስ አባት
አለኝ አንዲት ምኞት ፊትህ የማቀርባት
ባንተ ዘንድ ያለችው ፈቃድህ ተገልጣ
ትውልድን ትዋጅ መንግስትህ ይምጣ
መንግስትህ ትምጣ መንግስትህ ይምጣ
የታከተው ትውልድ ከምድረ በዳ ይውጣ
መንግስትህ ትምጣ መንግስትህ ይምጣ
የተጠማው ትውልድ ከጸጋህ ይጠጣ
በሰማይ ሰማያት ያለህ ቅዱስ አባት
አለን አንዲት ምኞት በፊትህ የምናቀርበው
ሃጥያት በበዛበት በድቅድቅ ጨለማ
በሚደነቅ ብርሃን ፅድቅህ በምድር ይብራ
መንግስትህ ትምጣ መንግስትህ ይምጣ
ይገለጥ በክንድህ አንተ የሰጠኸን ተስፋ
መንግስትህ ትምጣ መንግስትህ ይምጣ
ይህ ነው ልመናችን በላይ በሰማይ ሰማያት
ያለው ያንተ ፈቃድ
አሜን አሜን (8)
Our father who art in heaven
Hallowed be our name
Your kingdom come oh thy will be done
On earth, as it is in heaven
And give us this day our daily bread
For thine is the kingdom forever amen

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists