Kishore Kumar Hits

Eyasu Teklemariam - Gulbete Hoy (I Will Love You My Strength) lyrics

Artist: Eyasu Teklemariam

album: From Every Nation


የሚሳንህ አንዳች የለም
ምን ያቅታል ለስምህ ስልጣን
ሐያል ስትሆን የበረታህ
ምስኪኑን አዳኝ ነህ
ቸሩ የኔ ጌታ
በከፍታም ቢሆን በዝቅታ
መርጫለሁ አንተ ነህ የኔ ፋንታ
ወስኛለሁ አንተ ነህ የኔ ድርሻ
አቤቱ ጉልበቴ ሆይ
እወድሀለሁ መከታ ጋሻዬ
እወድሀለሁ አምባ መድኃኒቴ
እወድሀለሁ መማፀኛ ከተማዬnእወድሃለሁ ኢየሱስ አባቴ
ሃያል ሆይ ቀኝህ በክብር ይመራሃል
ሃያል ሆይ ፍላጻዎችህ የተሳሉ ናቸው
የምድር ነገስታት በበታችህ ይወድቃሉ
አምላክ ሆይ ዙፋንህ ለዘላለም የጸና ነው
(የማይፈራህ ስምህን የማያከብር ማነው)
ስለ ሃይሉና ችሎታው
ስለማይሻር ቃል ኪዳኑ
እናመስግነው ኦሆ
እናመስግነው ኦሆ
እናመስግነው ኦሆ
እናመስግነው ኦሆ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists