Kishore Kumar Hits

Tsedi - Yitayegnal lyrics

Artist: Tsedi

album: 2:11


ነሽ የውልደት መብቴ
ለእኔ አንቺን አርጎ ላንቺ እኔ
መልኬ ያንቺ ነው ጠረኔ
ማንነቴ
ታምርያለሽ እናቴ
የእምነትሽ ትጉ ሰላም አንቺዬ
ኢትዮጵያ ስልሽ ኩራቴ
ማንነቴ
የፈጠሪ አሻራ ታሪክ መጀመሪያ
የጥበብ መፍለቂያ
የፍቅር መማሪያ
የውብ ሰው መኖሪያ
ይመርልሽ ደጁ ይብዛልሽ ሰላሙ
ይብቀልብሽ ለሙ ይታይልሽ ወዙ
ኡህ ዬ ኡህ ኡህ ዬ
ይታየኛል እኔ ይታየኛል እኔ
ኡህ ዬ ኡህ ኡህ ዬ
ይታየኛል እኔ ይታየኛል እኔ
የፀጋሽ ቀኑ ቀርቧል ጦቢያዬ
ታፍረሽ ተከብረሽ እምዬ
ኦው አለኝታዬ
ትለያለሽ ያኔ
ፈጣሪ ካንቺ ጎን ነው ሁሌ
አለም ያይሻል መኩሪያዬ
አለኝታዬ
ጎተራሽም ሞልቶ ጎረቤት አብልቶ
ማንነትሽ ታይቶ ዝናሽ ተንሰራፍቶ
ፈላጊሽም በዝቶ
ይመርልሽ ደጁ ይብዛልሽ ሰላሙ
ይብቀልብሽ ለሙ ይታይልሽ ወዙ
ኡህ ዬ ኡህ ኡህ ዬ
ያንቺ ነኝ አንቺ የኔ
ኡህ ዬ ኡህ ኡህ ዬ
ይታየኛል እኔ
ኡህ ዬ ኡህ ኡህ ዬ
ያንቺ ነኝ አንቺ የኔ
ሀገሬ ሀገሬ
የኔ የኔ የኔ
ሀገሬ ሀገሬ
ኡህ ዬ ኡህ ኡህ ዬ
ይታየኛል እኔ
ይታየኛል እኔ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists