Kishore Kumar Hits

Tsedi - Lubu lyrics

Artist: Tsedi

album: 2:11


ልቤ ሁልጊዜ እሱን ይለኛል
ሁልጊዜ ይለኛል
ኧረ ሸግዬ ናፈቀኝ በጣም
ኧረ ሸግዬ አልመጣም
አ ይኔ ናፍቋል
አንተን ሳላይህ አላድርም ዛሬስ ይነጋል
አው ፀሐይ ጠልቋል
ከመጣህ ጨረቃ ነው ፊትህ ያበራል
ታይቷል አሉ በመንገደኛው
ይንገሩኛ የት ላግኘው
ወዴት ላግኘው የት ላግኘው
ሲናፍቀኝ ነው የዋለው
ደስታዬ ነው በእጁ ያለው
ወዴት ላግኘው ወዴት ላግኘው
ይታየኛል አቤት ሳገኘው
ይታየኛል አቤት ሳገኘው
ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ
ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ
ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ
ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ
አይ ናፍ ገመቹ ሲያዱ
ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ
ያዴ ጃሌኮ ሲያዱ
ሉቡ ሉቡ በሬደኮ

አንተ ነህ ከኔ አለህ ከሃሳቤ
ሁልጊዜ ነህ ከኔ
የት ነህ ሸግዬ ናፈቀኝ በጣም
ቀረህ ሸግዬ ሳትመጣ
አ ይኔ ናፍቋል
አንተን ሳላይህ አላድርም ዛሬስ ይነጋል
አው ፀሐይ ጠልቋል
ከመጣህ ጨረቃ ነው ፊትህ ያበራል
ታይቷል አሉ በመንገደኛው
ይንገሩኛ የት ላግኘው
ወዴት ላግኘው የት ላግኘው
ሲናፍቀኝ ነው የዋለው
ደስታዬ ነው በእጁ ያለው
ወዴት ላግኘው ወዴት ላግኘው
ይታየኛል አቤት ሳገኘው
ይታየኛል አቤት ሳገኘው
ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ
ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ
ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ
ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ
አይ ናፍ ገመቹ ሲያዱ
ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ
ያዴ ጃሌኮ ሲያዱ
ሉቡ ሉቡ በሬደኮ

የከንፈርህ የፍቅር ቅምሻ
የነፍሴ ሀሴት ነው ማጣፈጫ
ልቤ ይረካል ሌላ ምን ልሻ
ከደረትህ ከሰፊው እርሻ
ያንተ እቅፍ ነው የኔ መድረሻ
አልፈልግም ሌላ መድረሻ
ይታየኛል አቤት ሳገኘው
ይታየኛል አቤት ሳገኘው
ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ
ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ
ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ
ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ
አይ ናፍ ገመቹ ሲያዱ
ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ
ያዴ ጃሌኮ ሲያዱ
ሉቡ ሉቡ በሬደኮ
ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ
ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ
ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ
ያዴ ጃሌኮ በሬዳኮ
አይ ናፍ ገመቹ ሲያዱ
ሉቡ ሉቡ ከንኮ ከንኮ
ያዴ ጃሌኮ ሲያዱ
ሉቡ ሉቡ በሬደኮ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists