Kishore Kumar Hits

Tsedi - Melaye lyrics

Artist: Tsedi

album: 2:11


ቀላል ነው ለእኔ እሱ ከቻለ
ልቤን አልሰጥም ካልሰጠ
ብዬ ጀምሬ ነዋ
አዬ አዬ
አዬ አዬ ፍቅር አቅምሶኝ ሲጠፋብኝ ጊዜ
መናፈቅ ጀመርኩኝ የባሰ
ማወቅ አቃተኝ አንተ ጋ ምን እንዳለ
ቀልቤን በትነህ አንዴ እዚህ አንዴ እዛ ነህ
አረከኝ መሀል ቤት ስተውህ ትመጣለህ
አረከኝ መሀል ቤት
ና መላዬ ሰው ማይተካህ
ና መላዬ የልቤ ጥም ቆራጭ አንተ ነህ
ና መላዬ አንተ ኩሩ የሆንክ እንደልቡ ሰው
ጠፋኝ መላዬ አንተ ነህ
አውቃለሁ እኔ እንደሱ ያለ
ሲሆን ልጁ ቀለል ያለ
ብዬ ጀምሬ ነዋ
አዬ አዬ
አዬ አዬ ፍቅር አቅምሼው ስጠፋበት ጊዜ
ይመጣል ይናፍቃል ብዬ
ማመን አቃተኝ አንተ ጋ ምን እንዳለ
ቀልቤን በትነህ አንዴ እዚ አንዴ እዛ ነህ
አረከኝ መሀል ቤት ስተውህ ትመጣለህ
አረከኝ መሀል ቤት
ና መላዬ ሰው ማይተካህ
ና መላዬ የልቤ ጥም ቆራጭ አንተ ነህ
ና መላዬ አንተ ኩሩ የሆንክ እንደልቡ ሰው
ጠፋኝ መላዬ አንተ ነህ
አንተ ጋ ሄዶ ልቤ አልተመለሰም
እንጃለት ያንተ ነኝ አለኝ
መተህ ና ይኸው ተረከበኝ
ና እና ተረከበኝ
አንተ ጋ ሄዶ ልቤ አልተመለሰም
እንጃለት አልሰማም አለኝ
መተህ ና ይኸው ተረከበኝ
ና እና ተረከበኝ
ማመን አቃተኝ አንተ ጋ ምን እንዳለ
ቀልቤን በትነህ አንዴ እዚ አንዴ እዚያ ነህ
አረከኝ መሀል ቤት ስተውህ ትመጣለህ
አረከኝ መሀል ቤት
ና መላዬ ሰው ማይተካህ
ና መላዬ የልቤ ጥም ቆራጭ አንተ ነህ
ና መላዬ አንተ ኩሩ የሆንክ እንደልቡ ሰው
ጠፋኝ መላዬ አንተ ነህ
ና መላዬ ሰው ማይተካህ
ና መላዬ የልቤ ጥም ቆራጭ አንተ ነህ
ና መላዬ አንተ ኩሩ የሆንክ እንደልቡ ሰው
ጠፋኝ መላዬ አንተ ነህ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists