Kishore Kumar Hits

Tsedi - Tew lyrics

Artist: Tsedi

album: 2:11


ብዙ ታወሪያለሽ ብዙ ታውቂዋለሽ
ትላመጂው እና ጠረኑ ናፍቆሽ
ትወጂዋለሽ
ከሱ ጋር ሲወራ ከሱ ጋር ሲቆም
ቀን እና ለሊቱ እሱ ላይ ይቆም
አአአይ የሱ ነገር
ና የትም አትሂድ ለአንድ አፍታ
ብዙ አታስብ ና ከእኔ ጋ
እንዴት ፍቅር ልስጥህ አለ እኔም ጋ
አንተዬ አንተ ልጅ ተው ተው ተው ተው
ፍቅር በዛ እንዳተ የለም ሰው
አንተዬ አንተ ልጅ ተው ተው ተው ተው
ፍቅር በዛ እንዳተ የለም ሰው
አንተ ትለያለህ ጣፋጭ ነህ ማሬ
የት ነበርክ እስካሁን ሳላይህ እስከ ዛሬ
አይ ወይኔኔኔኔኔ
ምንድነው ለማረግ ያሰብከው ዛሬ
እኔ ጋ ከመጣህ ክፍት ነው በሬ
ናልኝ ዛሬ
ና የትም አትሂድ ለአንድ አፍታ
ብዙ አታስብ ና ከእኔ ጋ
እንዴት ፍቅር ልስጥህ አለ እኔም ጋ
አንተዬ አንተ ልጅ ተው ተው ተው ተው
ፍቅር በዛ እንዳተ የለም ሰው
አንተዬ አንተ ልጅ ተው ተው ተው ተው
ፍቅር በዛ እንዳተ የለም ሰው
ሌላው ይቅር በራሱ እኔ እና አንተ በራሳችን
ከእቅፍህ ገብቼ ስጠፋ ተወኝ አትቀስቅሰኝ
ከሰዐት አቆጣጠሩ ከምህዋሩ ርቀን
አለም ትኑር ካለኛ እኛ ውጪ ነን
ና የትም አትሂድ ለአንድ አፍታ
ብዙ አታስብ ና ከእኔ ጋ
እንዴት ፍቅር ልስጥህ አለ እኔም ጋ
አንተዬ አንተ ልጅ ተው ተው ተው ተው
ፍቅር በዛ እንዳተ የለም ሰው
አንተዬ አንተ ልጅ ተው ተው ተው ተው
ፍቅር በዛ እንዳተ የለም ሰው
አንተዬ አንተ ልጅ ተው ተው ተው ተው
ፍቅር በዛ እንዳተ የለም ሰው
አንተዬ አንተ ልጅ ተው ተው ተው ተው
ፍቅር በዛ እንዳተ የለም ሰው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists