Kishore Kumar Hits

Tsedi - Kante New lyrics

Artist: Tsedi

album: 2:11


ካንተ ነው
ሰውን ሳልገምት መውደድ መማር ምፈልገው
ትዕግስትህ የሰው ስህተት ማሰብ ማይፈትነው
መውደድህ የሰው ማጣት ማግኘት ማይለውጠው
የእውነት ፍቅር ነው
ካንተ ነው
ሰውን ሳልገምት መውደድ መማር ምፈልገው
ትዕግስትህ የሰው ስህተት ማሰብ ማይፈትነው
መውደድህ የሰው ማጣት ማግኘት ማይለውጠው
የእውነት ፍቅር ነው
አይ የማትገምት ድክመት ማታጎላ
እንዲያውም ዝቅ ሲል ሰው
አንተ ብቻ እንዳለኸው
እንዳይጠፋ ስትጠብቀው
እንደ ምትፈልገው አንተ ብቻ እንዳለኸው
ስንቱ ሀሳቤ ሞላ ካንተ ጋር በማውራት
አንተ ሩቅ አይደለህ ጓደኛ ነህ የእውነት
ካንተ ነው
ነፍስን የምታድስ በይቅርታ ፍትሀት

ካንተ ነው ሚገኘው
ፍቅር ተስፋ ህይወት
ካአአአንተ ነው
ካንተ ነው
ሰውን ሳልገምት መውደድ መማር ምፈልገው
ትዕግስትህ የሰው ስህተት ማሰብ ማይፈትነው
መውደድህ የሰው ማጣት ማግኘት ማይለውጠው
የእውነት ፍቅር ነው
ካንተ ነው
ሰውን ሳልገምት መውደድ መማር ምፈልገው
ትዕግስትህ የሰው ስህተት ማሰብ ማይፈትነው
መውደድህ የሰው ማጣት ማግኘት ማይለውጠው
የእውነት ፍቅር ነው
አይ የማትጠብቅ ምላሽ ለሰጠኸው
ነፃ አድርገህ የሰው ልብ ምትገዛው
የሚያሸንፍ ሰላም ያለው
ፍቅርህ እውነተኛ የሰው ልብ ማረፊያ ነው

ስንቱ ሀሳቤ ሞላ ካንተ ጋር በማውራት
አንተ ሩቅ አይደለህ ጓደኛ ነህ የእውነት
ካአአአንተ ነው
ነፍስን የምታድስ በይቅርታ ፍትሀት

ካንተ ነው ሚገኘው ፍቅር ተስፋ ህይወት
ካአአአንተ ነው
አሰራርህ አለው ውበት
የሰው እንኳ አይደርስበት
ስኬታችን ፈተናችን
በምንችለው በሄድንበት
ይቅርታ ትልቅነት እንደምክንያት በሁሉ ጥረት
አንተን ማመን በትዕግሥት መሸለም ነው ላወቀበት
አይ የማትገምት ድክመት ማታጎላ
እንዲያውም ዝቅ ሲል ሰው
አንተ ብቻ እንዳለኸው
እንዳይጠፋ ስትጠብቀው
እንደ ምትፈልገው አንተ ብቻ እንዳለኸው
አይ የማትጠብቅ ምላሽ ለሰጠኸው
ነፃ አድርገህ የሰው ልብ ምትገዛው
የሚያሸንፍ ሰላም ያለው ፍቅርህ እውነተኛ
የሰው ልብ ማረፊያ ነው
አንተ ብቻ እንዳለኸው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists