Tsedi - Yemiyamir Qen lyrics
Artist:
Tsedi
album: Sew
ለካ እንዲህ ውብ ነው ጠዋቱ
እንዲህ ያልታየኝ ውበቱ
ለካ እንዲህ ውብ ነው ጠዋቱ
እንዲህ ያልታየኝ ውበቱ
የሚያምር ቀን ከሰፈሬ
ለካ ናፍቆኛል ውቡ መንደሬ
እንዲህ የሚያምር ከሆነ ከሰፈሬ
ለካ ናፍቆኛል ውቡ መንደሬ
ቀኑ ቀን እንደሌላው ያው ቀን ነው
እንዴት ሆኖ ነው እንዲህ ያማረው
ውጪ ውጪ ደሞ አለኝ ሰው ሊያሳየኝ
ተናፍቄያለው እንደናፈቁኝ
ጓደኞቼ አሉ ጓደኞቼ
ባረፈ ልብ ቀናሁኝ አይቼ
አልገባቸው ይሉኛል ተመቸሽ
በጠፋብኝ በእውነት ሳቄ ሲያዩኝ
♪
ያምራል ወይ ጨዋታ እንደዚህ
ሁሉም ሙድ ያውቃሉ
የሌለው አለ በኔ ዞን ዞን ኡ
የሚያምር ቀን በሰፈሬ
ለካ ናፍቆኛል ውቡ መንደሬ
እንዲህ የሚያምር ነው ወይ ሰፈሬ
ለካ ናፍቆኛል ውቡ መንደሬ
ቀኑ ቀን እንደሌላው ያው ቀን ነው
እንዴት ሆኖ ነው እንዲህ ያማረው
ውጪ ውጪ ለካ ያለኝ ሰው ሊያሳየኝ
ተናፍቄያለው እንደናፈቁኝ
ጓደኞቼ አሉ ጓደኞቼ
ባረፈ ልብ ቀናሁኝ አይቼ
አልገባቸው ይሉኛል ተመቸሽ
በጠፋብኝ በእውነት ሳቄ ሲያዩኝ
ጥርሴ አለኝ እምቢ እምቢ
ሂሂሂሂሂሂሂሂ ሂሂሂሂ ሂሂሂ
ሂሂሂ ሂሂሂሂ ሂሂሂሂሂ ሂሂሂ ሂሂሂ
♪
ደም ቡም ቡም ቡም ልቤ እያለ
እኔን ያለ አለ እንዲህ አይነት ፍቅር ቆይ የታለ
በባዶ ኪስ ደስታ
እኔ ጋር ባይኖር አንዱ ጋር አለ
አው አንዱ ጋር አለ
አሉ ጓደኞቼ
እዛጋም እዚጋም
እዚጋም እዛጋም እዚጋም ዬ
All my people
ጓደኞቼ አሉ ጓደኞቼ
ባረፈ ልብ ቀናሁኝ አይቼ
አልገባቸው
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist