Tsedi - Suse.. lyrics
Artist:
Tsedi
album: Sew
ሱሴ አለቀኝ አለ እኔ
አንተ ነህ ሱሴ አወቅኩት በቃ እኔ
አንተ ነህ
ትዝ ይለኛል ሳገኝህ ውበት አደነቅኩ አንጂ
አንዴ አውርተኸኝ ስትሔድ
መቼ መሰለኝ ምትናፍቀኝ እንደዚ
አንድ ነገር አለ ከጠረኑ ማር የከሞሜላ
ሚናፈቅ የሰው ሱስ ነው አድርጎ ሲሰራ
ነገር አለ ከጠረኑ ማር የከሞሜላ
አቅም የለኝ ማታ ማታ ውስጤ አንተን ሲጣራ
ሱሴ አለቀኝ አለ እኔ
አንተ ነህ ሱሴ አወቅኩት በቃ እኔ
አንተ ነህ
አያያያ ዬዬዬዬ
♪
ይርበኛል ተንፋሽህ
እቅፍ አርገኝ እንደዚህ
አንዴ ስመኸኝ ስትስቅ ዬ
ትናፈቃለህ ገና ሳትሄድ ሆነህ እዚ
አንድ ነገር አለ ከጠረኑ ማር የከሞሜላ
ሚናፈቅ የሰው ሱስ ነው አድርጎ ሲሰራ
ነገር አለ ከጠረኑ ማር የከሞሜላ
አቅም የለኝ ማታ ማታ ውስጤ አንተን ሲጣራ
ሱሴ አለቀኝ አለ እኔ
አንተ ነህ ሱሴ አወቅኩት በቃ እኔ
አንተ ነህ
አያያያ ዬዬዬዬ
♪
ሳይህ ሳይህ ውዬ ሳልጠግብህ ይመሻል
እንደውም ሳገኝህ ጭራሹን ይብሳል
ኧረ ይሄ ነገር ከፍቅርም ይበልጣል
እነዴት ሰው እንደዚህ የሰው ሱስ ይሆናል
ሱሴ አለቀኝ አለ እኔ
አንተ ነህ ሱሴ አወቅኩት በቃ እኔ
አንተ ነህ ሱሴ አለቀኝ አለ እኔ
አንተ ነህ ሱሴ አወቅኩት በቃ እኔ
አንተ ነህ
አያያያ ዬዬዬዬ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist