Kishore Kumar Hits

Tsedi - Sew lyrics

Artist: Tsedi

album: Sew


እናት አቅልላ እንደምትመክረው አባት ሲቆጣ
ጥፋት አያልፍም የሰፈር ሰው መንገደኛ እንኳን
ደስ ሲለው ሐዘኑም ላይ ሆኖ አንድ ላይ
እያገባው ሰው ስለ ሰው አይተን አድገናል
ይሰማዋል ሁሌ ወገን ለወገን
ፍቅሩ ነው ከልቡ
ሃገሬ ሃገሬ ሰው ነው
ለኔ ሃገሬ
የመውደድ ምክንያቴ ሰው
ሃገሬ ነው
ለኔ ሃገሬ ሰው ነው
የገባኝ እሱ ነው
እኔ ሃገሬ ሰው
የሰው ፍቅር ሰው ነው ሰው ሰው
የሰው ፍቅር ሰው ነው ሰው ሰው
የሰው ፍቅር ሰው ነው ሰው ሰው
አስታራቂው እስኪመጣ ነው ፀብ ቆይታው
አየተጣላን ታርቀን ታዘን አድገናል
ይሰማዋል ሁሌ ወገን ለወገን
ፍቅሩ ነው ከልቡ
ሃገሬ ሃገሬ ሰው ነው
ለኔ ሃገሬ የመውደድ ምክንያቴ
ሰው ሃገሬ ነው
ለኔ ሃገሬ ሰው ነው
የገባኝ እሱ ነው
እኔ ሃገሬ ሰው
የሰው ፍቅር ሰው ነው ሰው ሰው
የሰው ፍቅር ሰው ነው ሰው ሰው
የሰው ፍቅር ሰው ነው ሰው ሰው
ይሰማዋል ሁሌ
የአፈር የመሬቱ ባለቤቱ ሌላ
ሰውን ሰብሰብ አርጎ አብሮ ያኖርና
ሰው ሰውን ለምዶ
ተጋብቶ ይወልዳል ሰው ሌላ
ይሰማዋል ሁሌ
የእውነት የሕዝብ ፍቅር የእውነት ዝምድና
በመኖር ላወቀው አንዱ ለአንዱ አለውና
ነኝ እኔ ሃገራቹ እናንተም ሃገሬ
እኛ ነን አንድ ሃገር
ሃገሬ ሃገሬ ሰው ነው
ለኔ ሃገሬ
የመውደድ ምክንያቴ ሰው
ሃገሬ ነው
ለኔ ሃገሬ ሰው ነው
የገባኝ እሱ ነው
የኔ ሃገሬ ሰው
የሰው ፍቅር ሰው ነው ሰው ሰው
የሰው ፍቅር ሰው ነው ሰው ሰው
የሰው ፍቅር ሰው ነው ሰው ሰው
የገባኝ እሱው ነው
እኔ ሃገሬ ሰው
ሰው
ሰው
ሰው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists